admin
የኦዴፓ – ውንብድና እና ሽብር በቄሮ ሽፋን!!! (ሲሳይ አበበ)
የኦዴፓ - ውንብድና እና ሽብር በቄሮ ሽፋን!!!
ሲሳይ አበበ
* መንግስታዊ መዋቅርን ለወንጀል ተግባር ማዋል
* ኦሮሚያን ለማፍረስ የተጠነሰሰ የኦዴፓ ሞኛ ሞኝ ሴራ
ኦዴፓ የሚጠቀማቸው ተንኮሎች በሙሉ ከህውሀት...
ግንቦት ሰባት ከልምድህ… (ግርማ በላይ)
ግንቦት ሰባት ከልምድህ…
ግርማ በላይ
አጤ ምኒልል ከልምድዎ፤
አንዳንድ እያለ ቀረልዎ፤
አምናስ አለማያ ነበሩ፤
ዘንድሮን ወዴት ዋሉ?
ግንቦት ሰባት ከልምድህ፤
አንዳንድ እያለ ቀረልህ፤
አምናስ አሥመራ ነበርክ፤
ዘንድሮን ወዴት ዋልክ?
የኢትዮጵያ ሾተላይ ግዳይ መጣሉን ቀጥሏል፡፡...
“አርበኝነት ያለ አርበኞቹ ከንቱ ነው!!!! (ጋዜጠኛ አበበ ገላው)
"አርበኝነት ያለ አርበኞቹ ከንቱ ነው!!!!
ጋዜጠኛ አበበ ገላው
የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባል የነበረው ነአምን ዘለቀ ለድርጅቱ የጻፈውን የመልቀቂያ ደብዳቤ በጥሞና አነበብኩት። ነአምን ኢትዮጵያን...
ባለፎጣው ሪቮልቨር!!! (አሰፋ ሀይሉ)
ባለፎጣው ሪቮልቨር!!!
አሰፋ ሀይሉ
‹‹ በታነፁለት ጥቂት ጠርዞችን ብቻ ተጠቅሞ፤ የሰው ልጅ፤ አሸናፊነትን ሣይሆን ሠላምን እንዲሠጠው በመሻት፤ ያቀረበውን ከሁሉ የላቀውን ፀሎቱን፤ በቀላሉ ቁጭ ያደረገ፤ ታላቅ አብነትን...
አገር በአንድ ጠንቀኛ ‹‹ሰነድ›› ምክንያት ስትጠፋ እያየን እንዴት ዝም እንላለን? (ከይኄይስ እውነቱ)
አገር በአንድ ጠንቀኛ ‹‹ሰነድ›› ምክንያት ስትጠፋ እያየን እንዴት ዝም እንላለን?
ከይኄይስ እውነቱ
ወያኔ ትግሬ ከዛሬ 24 ዓመት በፊት የራሱን የጥፋት ዓላማ ለማስፈጸም ሲል በኢትዮጵያ ምድር በ‹‹ሕገ...
ደመቀ ያቺን ሰአት!!! ክፍል ሁለት – (ያሬድ ጥበቡ)
ደመቀ ያቺን ሰአት!!!
ክፍል ሁለት - ያሬድ ጥበቡ
(አቶ ደመቀ የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለመርዳት የተደረገው ቴሌቶን ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው የሞቀ አቀባበል ከተደረገላቸው በኋላ፣ ደስ የሚል...


























