admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

አዲስ አበቤን፤ ነፃ የማውጣት ፍኖተ ካርታ!  (ቹቹ አለባቸው)

አዲስ አበቤን፤ ነፃ የማውጣት ፍኖተ ካርታ!  ቹቹ አለባቸው ትግላችን መልክ እየያዘ ነው፡፡ መልክ መያዝ ብቻ ሳይሆን፤ጥልቀትና ብስለት እየተላበሰ ነው፡፡ በተለይም በቅርቡ ኦህዴድ/አዴፓ የፈጠረው ብልሽት፤ ትግሉን በብስለትና...

ጥሬ ልኮ ጥሬ መቀበል!!! (ኤፍሬም እንዳለ)

ጥሬ ልኮ ጥሬ መቀበል!!! ኤፍሬም እንዳለ ሰውየው አሞሌ ጨው ሲስርቅ እጅ ከፍንጅ ይያዛል፡፡ ምን ቅጣት እንደሚገባው ህዝቡ ይመክርና በአለንጋ እንዲገረፍ ይወሰናል፡፡ አደባባይ አውጥተው እህል ውሀ በማያሰኝ...

ስለ አዲስ አበባ ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ ተረኮች (መስከረም አበራ)

ስለ አዲስ አበባ ሲደጋገሙ እውነት የመሰሉ ተረኮች   መስከረም አበራ   አበባ የወቅታዊ ፖለቲካችን የልብ ትርታ እየሆነች ነው፡፡ ለወትሮው የሃገራችን ፖለቲካዊ አሰላለፍ የዜግነት ፖለቲካ እና የዘውግ ፖለቲካ የሚራመድበት...

“ህዝቡ ግፈኞችን “አይሆንም!” ማለትን፤ እየተደራጀ ሃሳቡንና እምነቱን መግለፅን መልመድ አለበት!!”‘ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

  "ህዝቡ ግፈኞችን "አይሆንም!" ማለትን፤ እየተደራጀ ሃሳቡንና እምነቱን መግለፅን መልመድ አለበት!!"' ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም   በማህሌት አብዱል ከ ዛሬ 81ዓመት በፊት አዲስ አበባ ከተማ ነው የተወለዱት። ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰም...

እግዚአብሔር ይመስገን  የጌዲኦ ህዝብ ሰቆቃ እየተሰማ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

እግዚአብሔር ይመስገን  የጌዲኦ ህዝብ ሰቆቃ እየተሰማ ነው!!!    ዘመድኩን በቀለ ★ ይሄ የክተት ዓዋጅ ቤተ ክርስቲያንና መስጊድ ከመገንባትም በላይ ነውና ፈጣን ምላሽ እንስጥ። እኔ መቼም በጓደኞቼ አላፍርም።...

እኛም እንላለን…. ( ዲ. ዳንኤል ክብረት)

እኛም እንላለን.... (ዲ. ዳንኤል ክብረት ) ትግራይ አኮረፈች አማራ አማረረ፣ ደቡብ ተከፋፈለ ሶማሌ ልገንጠል አለ፣ ቢንሻንጉል ቢበጠብጥ ኦሮሞ ሀገር ልሁን ቢል፣ ጋምቤላና አፋር ጥጉን ብይዝ፣ ራያና...

EDITOR PICKS