Author Archives:

...የሰሞኑ የኦዲፓ አሰልቺ ክርክሮች (ኤፍሬም የማነብርሐን)
“እኔ ማንን ጠላሁ፣ …” የሰሞኑ የኦዲፓ አሰልቺ ክርክሮች
ከኤፍሬም የማነብርሐን
ሰሞኑን ባፍ ወለምታ ይሁን በተተመነ ስልት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ...

ባዶ ማስተባበያ!!! (አብርሀም አለሙ ዶ/ር)
ባዶ ማስተባበያ!!!
አብርሀም አለሙ ዶ/ር
አቶ ለማ መገርሳ ከሶማሌ ክልልጋ በተደረገ ግጭት የተፈናቀሉ 500፣ 000 ኦሮሞዎችን ወደ አዲስ አበባና ዙሪያዋ አመጥተው...

በከንቲባው "ይሰራል ..." ከተባለው የአድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት ጀርባ ያለው ሴራ ሲጋለጥ!!! (በአቻምየለህ ታምሩ)
በከንቲባው “ይሰራል …” ከተባለው የአድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት ጀርባ ያለው ሴራ ሲጋለጥ!!!
በአቻምየለህ ታምሩ
እነታከለ ኡማ በሚቀጥለው ዓመት ...

ኢኮኖሚያዊ አሻጥር... (ውብሸት ሙላት)
ኢኮኖሚያዊ አሻጥር – አንድ!!!
ውብሸት ሙላት
ወቅቱ የብዥታ፣ የግርታ፣ የድንግርግርታ ነዉ፡፡ የጠራ፣የታወቀ፣ግልጽ የሆነ አገራዊ ግብም ፖሊሲም...

“የኦ.ዴ.ፓ ዘረኝነት አይነተኛ ማሳያ የሆነው ክንብንብ ሲገለጥ!” (መስከረም አበራ)
“የኦ.ዴ.ፓ ዘረኝነት አይነተኛ ማሳያ የሆነው ክንብንብ ሲገለጥ!”
በመስከረም አበራ
ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት አረመኔያዊ አገዛዝ ለመላቀቅ ባደረገችው...

ጥጋብና ንዴት የተቀላቀሉባት የለገጣፎዋ ከንቲባ!!! አቶ አብዱረህማን - (የቀድሞው የፓርላማ አባል)
ጥጋብና ንዴት የተቀላቀሉባት የለገጣፎዋ ከንቲባ!!!
አቶ አብዱረህማን – (የቀድሞው የፓርላማ አባል)
—
ከቅርቡ ጊዜ ትዝታችን ብንነሳ በሮማ ሀገረ...

"ሸገር" የሚለው የአዲስ አበባ መጠሪያ ልክ እንደ ፊንፊኔ ሁሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም! (ሐብታሙ ተገኜ (ዶ/ር )
Map of Addis Ababa.
“ሸገር” የሚለው የአዲስ አበባ መጠሪያ ልክ እንደ ፊንፊኔ ሁሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም!
ሐብታሙ ተገኜ (ዶ/ር )
አዲስ አበባን...