admin
“ሞቅ ሞቅ በየት ዞረሽ መጣሽ!” ኤርሚያስ ለገሰ ( ከዋሽንግተን ዲሲ)
“ሞቅ ሞቅ በየት ዞረሽ መጣሽ!”
ኤርሚያስ ለገሰ
( ከዋሽንግተን ዲሲ)
መንደርደሪያ
ከብዙ ጉትጐታ በኃላ የቀድሞው ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ፈርሶ በምትኩ የፕሬስ ሴክሬተሪያት ተቋቁሟል። እርምጃው ቢዘገይም ይበል የሚያስብል ነው።በዛኑ...
ኤርትራ፤ ህወሃት እና ምስራቅ አፍሪቃ (ሚኪ አምሀራ)
ኤርትራ፤ ህወሃት እና ምስራቅ አፍሪቃ
ሚኪ አምሀራ
ሰሞኑን ኢሳያስ አፈወርቂ በድንገት እና ባልታሰበ ሁኔታ የተወሰኑ መንገዶችን እንዲዘጉ ወይም ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ ማዘዙ ምናልባትም ህወሃት ያረገዉ ነገር...
የመከላከያ ኃይል መታገት ጉዳይ (ሀብታሙ አያሌው)
የመከላከያ ኃይል መታገት ጉዳይ
ሀብታሙ አያሌው
በኢትዮ - ኤርትራ የሰላም ስምምነት መውረዱን ተከትሎ ለረጅም ጊዜ በድንበር ሰፍሮ የቆየው ከፍተኛ የመከላከያ ኃይል ከቦታው እንደሚለቅና ለሌላ ግዳጅ እንደሚሰማራ...
ኦሮሚያ አሁን ያለበት ሁኔታ ኦ.ፌ.ኮን ያሳስባል!!! (ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ)
ኦሮሚያ አሁን ያለበት ሁኔታ ኦ.ፌ.ኮን ያሳስባል!!!
ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ
በአሁኑ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ቦታዎች በመከላከያ ሠራዊትና በተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለዉ ግጭት...
ኤርትራዊያን በመቀሌ —የጋዜጠኛው የጉዞ ማስታወሻ (ነቢያት አማረ – ኢትዮጲስ ጋዜጣ)
ኤርትራዊያን በመቀሌ ---የጋዜጠኛው የጉዞ ማስታወሻ
ነቢያት አማረ
(ከኢትዮጲስ ጋዜጣ)
አዲስ አበባ መስከረም 20 ቀን ምሽት ሁለት ሰአት ላይ ነበር የመቀሌ በረራችን፡፡ እኔና የምሰራበት ቴሌቪዥን ጣቢያ ካሜራ ባለሙያ...
ጀግንነት መግደል ማለት ብቻ አይደለም! ስለ ወገን መሞትም ጭምር ነው!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)
ጀግንነት መግደል ማለት ብቻ አይደለም!
ስለ ወገን መሞትም ጭምር ነው!!!
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን
* Dhiisa anatu demma
ዳሂሳ አነቱ ዴማ -
፩ -
ቅልጥ ያለ ጦርነት እየተካሄደ ነው፡፡ የሞት ሽረት...
ኦነግ ከሚባል የህውሓት የባህሪ ወንድም ጋር ሽምግልናም ሆነ ድርድር ፋይዳ የለውም!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
ኦነግ ከሚባል የህውሓት የባህሪ ወንድም ጋር ሽምግልናም ሆነ ድርድር ፋይዳ የለውም!!!
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
Sometimes in April የሚለውን ፊልም ከደርዘን በላይ አይቼዋለሁ። ከዚህ ቀደም ፊልሙን መሰረት አድርጌ...
ትግራይና ኢትዮጵያ ሁለት አገራት? ወይስ አንድ አገር? (አንተነህ ሙሉጌታ)
ትግራይና ኢትዮጵያ ሁለት አገራት? ወይስ አንድ አገር?
አንተነህ ሙሉጌታ
ይህንን ጥያቄ እንድጠይቅ ያረገኝ ሰሞኑን ኤርትራ በትግራይ በኩል ያለውን ድንበር ዘግታ ከኢትዮጵያ ጋር ግን በአፋር ክልል በቡሬ...


























