admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

አማራው በረከት ስምዖን በመቀሌ (ነፃነት ዘለቀ)

አማራው በረከት ስምዖን በመቀሌ ነፃነት ዘለቀ ስንትና ስንት ጉድ እየሰማን ስንትና ስንት መስከረም እያለፈ እንደሆነ እናንተም ታውቃላችሁ፡፡ አሁን ደግሞ ሌላውን ሰሞነኛ ጉድ ባይናችን በብረቱ እያየን ሌላ...

የሙታኖች ጩኸት!  (ኤርሚያስ ለገሰ)

የሙታኖች ጩኸት!  ኤርሚያስ ለገሰ መቀሌ ላይ የውሸት አለቆች የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን እና ጌታቸው ረዳ ዲስኩር ለማሰማት አሰፍስፈዋል። እነዚህ የቀድሞ ስርአት ናፋቂዎች ምን ሊናገሩ እንደሚችሉ ከወዲሁ...

“…በፍጹም መሞትን አልፈራም፤ በመሞትህ ችግር አይፈጠርም ካላችሁኝ ግን ነገውኑ ወደ ወለጋ እሄዳለሁ… ”  (ጠቅላይ ሚኒስትር...

"...በፍጹም መሞትን አልፈራም፤ በመሞትህ ችግር አይፈጠርም ካላችሁኝ ግን ነገውኑ ወደ ወለጋ እሄዳለሁ... "  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ናትናኤል መኮንን የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት ዶክተር አቢይን በ ኦሮሞ ቅጥረኞች እጅ...

የኦነግ ታጣቂዎች ነገር!!! (ከድር እንድርያስ)

የኦነግ ታጣቂዎች ነገር!!! ከድር እንድርያስ #ቤንሻንጉል - በግልፅ የሚታወቀው የካማሽ ዞን አመራሮችን መግደላቸውና እሱን ተከትሎ ወደ መቶ ሺህ የሚጠጋ ህዝብ መፈናቅል   ሞት እና ቀውስ መፍጠሩን ብቻ...

ዶ/ር አብይ ሳያውቁት የደርግን ስህተት እንዳይደግሙት!!! (አብርሀ በላይ)

ዶ/ር አብይ ሳያውቁት የደርግን ስህተት እንዳይደግሙት!!! አብርሀ በላይ ዶ/ር ደብረጽዮን ባለፉት ጥቂት ቀናት በልዩ ልዩ የትግራይ ከተሞች እየተዘዋወሩ የሚፈልጉትን መልእክት አስተላልፈዋል። አንዳንድ ተራ የልማት ቦታዎችን ቢጎበኙም፣...

ብንሸሽም ጦርነቱ አይቀሬ መሆኑ ተረጋግጧል!!! (ለማ ቦራ)

ብንሸሽም ጦርነቱ አይቀሬ መሆኑ ተረጋግጧል!!! ለማ ቦራ * ጀኔራል ፃድቃን እንዳለው "  ፅንፈኛው አማራ ህዝብ የወቅቱ ጥያቄ የተስፋፊነት ነው ። አዳራሹ በጭብጨባ ቁለጠ። ደገመ ጀነራል " ጦርነቱ...

በረከት ዛሬም ኢትዮጵያን እንደፌደራል አገር እንደማያያት ይልቁንም እንደ ኮንፌደሬሽን እንደሚያያት በግልፅ አስቀምጧል!!! (ግዛው...

በረከት ዛሬም ኢትዮጵያን እንደፌደራል አገር እንደማያያት ይልቁንም እንደ ኮንፌደሬሽን እንደሚያያት በግልፅ አስቀምጧል!!! ግዛው ለገሰ  በረከት ዴሞክራሲያዊ ብሄርተኝነት፣ አብዮታዊ ዴሞክራሲና የወያኔ በላይነት መናፈቁ ሊገርመን አይገባም። የበረከት ስምዖንን የመቀሌ...

ህገ መንግስቱ የመጥፊያችን ዶሴ ነው የምለው ለዚህ ነው (ሀብታሙ አያሌው)

ህገ መንግስቱ የመጥፊያችን ዶሴ ነው የምለው ለዚህ ነው ሀብታሙ አያሌው- ይህ የሞት ደብዳቤያችን የተሰነደበት ህገ መንግስት የሰው ልጅ እንደ ሰው መቆጠርን (ዜጋ)  የመሆንን መብት ክዶ በብሔርና በጎሳ...

EDITOR PICKS