admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የ”ታኅሳሱ ግርግር” (የወንድማማቾቹ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ) 58ኛ ዓመት መታሰቢያ!!! (ልኡል አምደ ጽዮን...

የ''ታኅሳሱ ግርግር'' (የወንድማማቾቹ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ) 58ኛ ዓመት መታሰቢያ!!! ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴን መንግሥት ለመገልበጥ የተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እንቅስቃሴው የተጀመረው ከዛሬ...

አብዮታዊዉ ሠራዊት መሣሪያ ይዞ ውሐና ምግብ እየለመነ ወደ እየቀየው ተመመ!!! (ከሻለቃ ላቀው መንግስቴ)

አብዮታዊዉ ሠራዊት መሣሪያ ይዞ ውሐና ምግብ እየለመነ ወደ እየቀየው ተመመ!!! ከሻለቃ ላቀው መንግስቴ  **ባቄሎ የመጨረሻዋ ጠረዝ** ጓድ መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ግንቦት 1983 አጋማሽ ላይ ሐገሪቱን የሕዝብ እልቂትነ ለማሥቆምና...

“ግፍ ሰርቶ መደበቅ፤ ዘርፎ መንደላቀቅ አይቻልም!!!” (ዶ/ር ዐቢይ አህመድ)

“ግፍ ሰርቶ መደበቅ፤ ዘርፎ መንደላቀቅ አይቻልም!!!” ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢ.ቢ.ሲ ''የግፍ ቀዳዳዎችን መድፈን፣ ሕጎችን ማሻሻል፣ አሠራሮችን ማስተካከል፣ ተቋማትን ማብቃት፣ የዝርፊያን እና የአምባገነን በሮችን መዝጋት አለብን!!! --- ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ...

በጠቅላይ ምኒስትሩ መግለጫ ላይ የምለው አለኝ!! (ደረጀ ደስታ)

በጠቅላይ ምኒስትሩ መግለጫ ላይ የምለው አለኝ!!   ደረጀ ደስታ   ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ መግለጫ አውጥተዋል። ከጥቂት ቀናትም በፊት ህገመንግሥቱ ይከበር እሚል ሰልፍም አይተናል። የተከበረውን ህገመንግስት ለማሳየት...

ዮናስ ጋሻው “ለምን ተናገርክ”በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)

ዮናስ ጋሻው "ለምን ተናገርክ"በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት) * በበደል ፈፃሚዎች ባለሥልጣናት የሚደርስባቸውን ጫና በመፍራት የቤት አከራዮቹ ቤቱን እንዲለቅ እንዳደረጉት ገልጿል፤ ‹‹የፍትህ ሰቆቃ›› በሚል...

~ የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ  ደቀመዛሙርት ዐመፅ ላይ መሆናቸው ተነገረ!!!

 ~ የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ  ደቀመዛሙርት ዐመፅ ላይ መሆናቸው ተነገረ!!!  ዘመድኩን በቀለ  ~ አስተዳደራዊ ጥያቄም በድፍረት  ማቅረብ መጀመራቸው ተነግሯል!                    ~ ደቀ መዛሙርቱ ትምህርት ካቆሙ...

”አሠብ የወህኒ ቤት ትዝታዬ” (ሻለቃ ላቀው መንግስቴ)

ቀድሞ የተሸነፈው የኢትጵያ ጦር ሰራዊት!!! ከሻለቃ ላቀው መንግስቴ  ክፍል ፭ **አሠብ የወህኒ ቤት ትዝታዬ** ጥር ወር 1971 ጠዋት ከንጋቱ አንድ ሠአት አሥር አለቃ በላይ ዘውዴ አሠብ ዙሪያ ደፈጣ...

EDITOR PICKS