admin
ዮናስ ጋሻው “ለምን ተናገርክ”በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
ዮናስ ጋሻው "ለምን ተናገርክ"በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ
(የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
* በበደል ፈፃሚዎች ባለሥልጣናት የሚደርስባቸውን ጫና በመፍራት የቤት አከራዮቹ ቤቱን እንዲለቅ እንዳደረጉት ገልጿል፤
‹‹የፍትህ ሰቆቃ›› በሚል...
~ የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት ዐመፅ ላይ መሆናቸው ተነገረ!!!
~ የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ
ደቀመዛሙርት ዐመፅ ላይ መሆናቸው ተነገረ!!!
ዘመድኩን በቀለ
~ አስተዳደራዊ ጥያቄም በድፍረት ማቅረብ መጀመራቸው ተነግሯል!
~ ደቀ መዛሙርቱ ትምህርት ካቆሙ...
”አሠብ የወህኒ ቤት ትዝታዬ” (ሻለቃ ላቀው መንግስቴ)
ቀድሞ የተሸነፈው የኢትጵያ ጦር ሰራዊት!!!
ከሻለቃ ላቀው መንግስቴ
ክፍል ፭
**አሠብ የወህኒ ቤት ትዝታዬ**
ጥር ወር 1971 ጠዋት ከንጋቱ አንድ ሠአት አሥር አለቃ በላይ ዘውዴ አሠብ ዙሪያ ደፈጣ...
“መቸም፣ የትም እንዳይደገም!” (እዮብ ብርሀኑ)
“መቸም፣ የትም እንዳይደገም!”
`Never, Ever Again`
እዮብ ብርሀኑ
ሃውልቱን ያቆመው - መፈክሩን የጻፈው ህወሃት ነው፡፡ ሃውልቱ የቆመው በደርግ ዘመን ለተፈጸመ ግፍ ማስታወሻነት ነው፡፡ ደርግ በሰብዓዊነት ላይ ዘግናኝ...
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ!!! (ዘውድአለም ታደሠ)
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ!!!
ዘውድአለም ታደሠ
* እውን የዚህ ሁሉ ግፍ ፈጻሚዎች ከአንድ ብሔር ብቻ የተውጣጡ ናቸው??? ይህን ለማመን ይቸግራል!
---
ሰላም ሰላም ሰላም አንተ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የተፈጠርህ...
አይገርምም? አያሳዝንም? አያናድድም? ለመሆኑ እነዚህ ጉዶች የሰው ፍጥረቶች ናቸው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
አይገርምም? አያሳዝንም? አያናድድም? ለመሆኑ እነዚህ ጉዶች የሰው ፍጥረቶች ናቸው???
አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ትናንት ምሽት "የፍትሕ ሰቆቃ!" በሚል ርእስ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ጨምሮ በተለያዩ የቴሌቪዥን (የምርዓየ ሁነት) ጣቢያዎች...
ወንጀለኞችና ዘራፊዎች በ«ብሔራቸው» እየተጠቁ እንደሆነ ተደርጎ የሚቀርበው ትርክት . . .
ወንጀለኞችና ዘራፊዎች በ«ብሔራቸው» እየተጠቁ እንደሆነ ተደርጎ የሚቀርበው ትርክት . . .
አቻምየለህ ታምሩ
የኢትዮጵያ ችግሮች ሁሉ ቁንጮ በነገድ ግቢ ውስጥ የታሰረው «የብሔር» ፖለቲካ ነው። የ«ብሔር» ፖለቲካ ዋጋ...


























