admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የአረመኔዋ ህወሓት ሳዲስትነት ከየት የመጣ ይሆን? (ዘመድኩን በቀለ) 

የአረመኔዋ ህወሓት ሳዲስትነት ከየት የመጣ ይሆን? ዘመድኩን በቀለ  ~ ከዚህም ዘግናኝ የሳዲስቶች የግፍ ዜና በኋላ ትግራይ በድጋሚ ለእነ ዓባይ ፀሐዬ የድጋፍ ሰልፍ ትወጣ ይሆን? ወይንስ በጉያዋ...

ይድረስ ለዶክተር አብይ > መረጃ (ሀብታሙ አያሌው)

ይድረስ ለዶክተር አብይ  > መረጃ ሀብታሙ አያሌው ዛሬ ማክሰኞ ምሽት በዓቃቤ ህግ መስሪያ ቤት በኩል የተላለፈው ዶክመንተሪ ያሳለፍነውን ሰቆቃ በከፊል አሳይቷል።  የወንድሞቼን ሰቆቃ እንደ  አዲስ እየሰማሁ...

ሄሎሎ… ዛሬስ ህመማችን ተሰማችሁ!  (ስዩም ተሾመ)

ሄሎሎ… ዛሬስ ህመማችን ተሰማችሁ!  ስዩም ተሾመ ወንድ ልጅ መናገር አቅቶት ስሜቱን በእምባው ሲገልፅ ተመለከታችሁ? ያደረሳችሁብን ስቃይና ሰቆቃ ከቃላትና ፊደላት በላይ ሆኖ በእምባ እየታጠበ ሲፈስ አያችሁ? እምባችን...

አባቶቻችን እንዲህም ነበሩ!!! (አለማየሁ ገለላጋይ)

አባቶቻችን እንዲህም ነበሩ!!! .አለማየሁ ገለላጋይ " በዚህች ሐገር .........  ጦርነትም የወንድማማች የነበረበት ዘመን አልፏል ። የከፋ የመጨረሻ ንጉስ ታቶ ጋኪ ሼሬቾ ፣ አምላክ በእሳቸ  አድሮ የሚናገር...

“የነብርን ጭራ አይዙ፤  ከያዙም አይለቁ ” (ንጉሱ ጥላሁን)

"የነብርን ጭራ አይዙ፤  ከያዙም አይለቁ " ንጉሱ ጥላሁን የጀመርነው ለውጥ እንዳይቀለበስ እንተባበር፣ እንረዳዳ አንድነታችንን እናጠናክር ስንል ትናንት ያየነውን ዘገናኝ ድርጊት የፈፀመ ጭንቅላት ይህ ጉድ እንዳይጋለጥ እና...

ሕወሃት ስንል ገዳይ! ሕወሃት ሲሉ ትግራይ! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

ሕወሃት ስንል ገዳይ! ሕወሃት ሲሉ ትግራይ! ሀይለገብርኤል አያሌው ለህዝብ ጥቅም ተቆጣጠርነው ባሉት ሚድያ የቀረበው ዶክመንተሩ የብዙዎችን ልብ ሰብሯል:: እንባ አራጭቶ ቁጭት እልህና የበቀል ስሜትን ቀስቅሷል:: ሃገሩ...

በህወሀት ሰዎች ያልተፈጸመ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በምድር ላይ ይኖር ይሆን? (የግፍ ሰለባው ዮናስ በጋሻው)

በህወሀት ሰዎች ያልተፈጸመ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በምድር ላይ ይኖር ይሆን????   "የፍትህ ሰቆቃ!" በሚል ርእስ ኢ.ቲ.ቪ ማክሰኞ ምሽት ባቀረበው በህወሀት እና ተላላኪዎቸ በፍትህ ስም ይፈጸሙ የነበሩ  አሰቃቂ ...

በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚሰሙ እሮሮዎችና የታከለ ኡማ ፈተና!!! (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚሰሙ እሮሮዎችና የታከለ ኡማ ፈተና!!! ሞሀመድ አሊ መሀመድ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ ከታችም ከላይም በሚቀጣጠል የፖለቲካ ትኩሳት እንደቡሄ ዳቦ የሚጠበስ ይመስለኛል፡፡...

EDITOR PICKS