>
9:23 pm - Tuesday July 5, 2022

አይገርምም? አያሳዝንም? አያናድድም? ለመሆኑ እነዚህ ጉዶች የሰው ፍጥረቶች ናቸው???  (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) 

አይገርምም? አያሳዝንም? አያናድድም? ለመሆኑ እነዚህ ጉዶች የሰው ፍጥረቶች ናቸው??? 
አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው 
ትናንት ምሽት “የፍትሕ ሰቆቃ!” በሚል ርእስ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ጨምሮ በተለያዩ የቴሌቪዥን (የምርዓየ ሁነት) ጣቢያዎች በወያኔ አለቆችና ጭፍሮች ለዘመናት በዜጎች ላይ ስለተፈጸሙ ኢሰብአዊ፣ አረመኔያዊ፣ አጸያፊ ግፎችን በጥቂቱ ለጆሮ እንዳይከብድ ተደርጎ ወይም ለስለስ ባለ አቀራረብ የገለጸ ዘጋቢ ፊልም (ምትርኢት) ተላልፎ ነበር፡፡ በዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዜና ላይ በትናንቱ ዘጋቢ ፊልም ላይ ምን እንደተሰማቸው እንዲገልጹለት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የመቀሌ ነዋሪዎችን ወይም ትግሮችን ጠይቆ ነበር፡፡ ምላሻቸውን ወደኋላ እናየዋለን፡፡
ከወራት በፊት ማለትም ባለፈው ዓመት ነሐሴ መጨረሻ ላይ “ጭራቆቹ በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ!!! የሕግ የበላይነትና ተጠያቂነት ይስፈን!!!” በሚል ርእስ በጻፍኩት ጽሑፍ ላይ የሚከተለውን ብየ ነበር፦
“”””………የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለመተባበር ዝግጁና ቀና በሆነበት ሁኔታ አቅም የሌለ በማስመሰል ትግራይ ውስጥ ሔደው የተወሸቁ ጭራቅ ወንበዴዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል አለመፈለግ የለየለት ሸፍጥ ነውና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ይሄንን ሸፍጥ ፈጽሞ አትታገስ ጊዜም አትስጥ!!!
“የትግራይ ሕዝብን ላለማስከፋት ብለን ነው!” በሚል ሰበብ ወንበዴዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እንዳልተፈለገ ተደርጎ እየተነገረን ያለው ነገር ፍጹም ኃላፊነት የጎደለው አባባልም እንዲሁ ሌላኛው ሸፍጥ ነውና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ!!! ይሄ አነጋገር በሌላ አማርኛ “የትግሬ ሕዝብ የወንበዴዎቹ የጭራቆቹ መሸሽያ መሸሸጊያ፣ ጋሻና መከታ ነው!” ብሎ እንደመናገር ነው፡፡
የትግሬ ሕዝብ እነኝህን ወንበዴዎች “አትንኩብኝ!” ብሎ በይፋ ባላስታወቀበት ሁኔታ የትግሬ ሕዝብን የወንበዴ ተባባሪ አድርጎ ማቅረብ የትግሬን ሕዝብ “ወንበዴዎች ወንጀለኞች ናቹህ!” ብሎ መዝለፍ ማዋረድ ነው፡፡
የትግሬ ሕዝብ “ለኔ ታግለዋል!” ብሎ ያስባልና ገና ለገና “አትንኩብኝ!” ይላል በሚል ግምት ከሆነ እንዲያ የተባለው ለትግሬ ሕዝብ የወንበዴዎቹ፣ የወንጀለኞቹ፣ የጭራቆቹ አሳፋሪና አስነዋሪ የውንብድና፣ የክሕደት፣ የእምነት ማጉደል ተግባር በብዙኃን መገናኛ ከነማንነታቸው በዝርዝር እንዲነገረውና ግንዛቤ እንዲኖረው ይደረግ፡፡ ያኔ ራሱ ፈጥኖ ለፍርድ ያቀርባቸዋል፡፡
የትግሬ ሕዝብ ወንበዴዎቹን “በዚህ በዚህ ወንጀል ስለተጠረጠሩ በሕግ ይፈለጋሉ!” ተብሎ በብዙኃን መገናኛ ተነግሮትና አውቆት ለፍርድ እንዲቀርቡ የማይፈልግና ተባባሪ የሚሆን ከሆነም ይሄንን ማወቅ እንፈልጋለንና ይሄ ሥራ በአስቸኳይ ይሠራልን!!!
ከዚህ ውጭ የሚደረገው ነገር ሁሉ ግን የኢትዮጵያን ሕዝብ በእጅጉ የናቀ ሸፍጥና አሻጥር ነውና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ይሄንን ነውረኛ ሸፍጥ በጊዜ ንቃበት!!!”””” ብየ ነበረ፡፡
በመሆኑም ዘጋቢ ፊልሙ (ምትርኢቱ) ለስለስ ከማለቱ በስተቀር በብዙኃን መገናኛ መቅረቡ መልካም ነው፡፡ ለትክክለኛ ዓላማ ከሆነ ወይም ሕዝብን ለመሸንገል ካልሆነ ማለቴ ነው፡፡ ምክንያቱም ይሄንን ዘግናኝ ግፍ ከፈጸሙት ውስጥ አሁንም ድረስ በፌዴራል (በማዕከላዊ) መንግሥት ውስጥ በሥልጣን ላይ ያሉ አሉና ነው፡፡
ያልኩት ግን አልቀረም የትግሬ ተወላጆች ዘጋቢ ፊልሙን በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ እንደ ሰው ፍጡር በዜጎች ላይ የተፈጸመው እጅግ ዘግናኝ ግፍ ሊሰማቸው፣ ሊያሳዝናቸው፣ ሊያስለቅሳቸው ሲገባ ምንም ሳይታያቸው የግፍ ሰለባዎቹ “ትግርኛ ተናጋሪዎች ይሄንን ግፍ ፈጸሙብን!” እያሉ መናገራቸው ከንክኗቸው ይችን እየጠቀሱ “ሆን ተብሎ የትግራይ ሕዝብን ተጠያቂ ለማድረግ ነው!” እያሉ ጭራሽ ዘጋቢ ፊልሙ መተላለፍ እንዳልነበረበት ሁሉ አጥብቀው በመኮነን ሲናገሩ ተመለከትን፡፡
አረመኔያዊ ግፉን ፈጻሚዎቹ የአረመኔያዊ ግፍ ሰለባዎቹን “እስኪ ግድግዳውን ግፋው!” እያሉ ግድግዳ እያስገፉ “ይገፋልሃል? እኛ ትግሬዎች እንደዚህ ነን! ምንም ብታደርጉ ፈጽሞ እኛን መጣል አትችሉም! አማራን ሱሪውን አስፈትተነዋል፣ አከርካሪውን ሰብረነዋል፣ ከእንግዲህ መነሣት አትችሉም…..!” እያሉ ለመግለጽ የሚከብድ ስድብና ዘለፋ እየሰነዘሩ ጥቃት ፈጻሚዎቹ ትግሮች ጥቃቱን የሚፈጽሙት ትግሬ በመሆናቸው እንደሆነ እየተናገሩ ጥቃቱ የተፈጸመባቸው ወገኖች ደግሞ ጥቃቱ የተፈጸመባቸው የተጠረጠሩበት ድርጊት ወደጎን ተትቶ አማራነታቸው እየተጠቀሰ “እናንተን እናጠፋቹሃለን!” ምንንትስ ቅብርጥስ እየተባለ ግፉ የተፈጸመባቸው በአማራነታቸው እንደሆነ እየተነገራቸው ግፉ የተፈጸመባቸው በሆነበት ሁኔታ እነኝህ የአረመኔያዊ ግፍ ሰለባዎች ገና ለገና “ትግሮችን ይከፋቸዋል!” ብለው የሆነውን ትተው ያልሆነውን፣ የተባለውን ትተው ያልተባለውን ማውራት ነበረባቸው ወይ???
ምነው “ወያኔ ማለት ትግሬ ነው ትግሬ ማለት ወያኔ ነው!” እያላቹህ ራሳቹህ አይደላቹህም ወይ በተደጋጋሚ ሰልፍ እየወጣቹህ እስኪያቅረን ድረስ ስትነግሩን የኖራቹህት??? አሁን ምን አዲስ ነገር መጥቶ ነው ታዲያ የአረመኔያኑ ልጆቻቹህ ግፍ ሲነገራቹህ “ትግርኛ ተናጋሪ እየተባለ የተጠቀሰው የትግራይን ሕዝብ ስም ለማጥፋትና ተጠቂ ለማድረግ ነው!” ምንንትስ የምትሉት???
ጭንቅላት ቢኖራቹህ፣ ማሰብ ብትችሉ፣ ግፍን ብትጸየፉ፣ ፈጣሪን ብትፈሩ ማለት የሚኖርባቹህ የነበረው አረመኔ፣ ነውረኛ፣ ግፈኛ፣ ልጆቻቹህን “እንዴት በስማችን እንዲህ ዓይነቱን አጸያፊ፣ ነውረኛ፣ ዘግናኝ ግፍ ትፈጽማላቹህ??? እንዲህ ዓይነት ግፍ ፈጽማቹህ እኛን ከለላ ልታደርጉ አትችሉም!!! በእናንተ ግፍ እኛ መጠየቅና ዕዳ ከፋይ መሆን አንፈልግምና ዞር በሉልን???” ነበር ትሉ የነበረው፡፡
ነገር ግን ጭንቅላት የለምና፣ ልቡና አእምሮ የለምና፣ ፈሪሐ እግዚአብሔር የለምና፣ አርቆ ማሰብ የሚባል ነገር ቃናው እንኳ ጨርሶ ያልሸተታቹህ የጉድ ፍጥረቶች ናቹህና፣ በተፈጥሯቹህ ሲበዛ ጠባቦችና ደናቁርት ናቹህና፣ የአስተሳሰባቹህ መሠረት “እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል!” ነውና ይሄንን ልታስቡ አልቻላቹህም!!! በእጅጉም እናዝናለን!!!
ጥሩው ነገር ይሄ ንግግራቹህ “የትግሬ ሕዝብ የመረጃ እጥረት ስላለበት ነው ወያኔን የሚደግፈው!” ለሚሉ እንከፎች ግምታቸው ትክክል አለመሆኑን ማረጋገጡ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! በሽታውን ከነ ምንጩ ከነሰንኮፉ ያለማጥፋት ምንም መፍትሔ የለህምና መፍትሔ ከፈለክ ፈውስ ከናፈክ “ምታ ነጋሪት ክተት ሠራዊት!” ብለህ ወደ ትግራይ ዝመት!!!
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
Filed in: Amharic