admin
Abiy Ahmed: Protesting Ethiopian soldiers wanted to kill me – BBC
Ethiopia's Prime Minister Abiy Ahmed has said that some of the soldiers who entered the grounds of his office last week had wanted to...
የእፍርታምነት የልጅነት ጨዋታ አይነት …. (ኤሊያስ ገብሩ ጎዳና)
የእፍርታምነት የልጅነት ጨዋታ አይነት ....
ኤሊያስ ገብሩ ጎዳና
-------
ትናንት የታሰሩት አቶ ማይክል መላክ (ማይክ) እና ሄኖክ አክሊሉ (ጠበቃ) ከታች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ከታች በተጠቀሱት ሶስት...
ይህን ማየት ያማል መች ይሆን ይህን አስቀያሚ እስር የምንለምደው? (እየሩሳሌም ተስፋው)
ይህን ማየት ያማል መች ይሆን ይህን አስቀያሚ እስር የምንለምደው?
እየሩሳሌም ተስፋው
* የድሮ ኢህአዴግ ከኤርትራ መንግስት ጋር አያይዞ ነበር የፈለገውን እሚከሰው ያሁኑ ኢህአዴግ ደግሞ የአዲስ አበባ ልጅ...
አቶ ታዬ ትዕቢት የሰነፎች ጊዜያዊ ጉልበት ነው! (መሳይ መኮንን)
አቶ ታዬ ትዕቢት የሰነፎች ጊዜያዊ ጉልበት ነው!
መሳይ መኮንን
* ከተቀመጡበት ወንበር እኩልነትን እንጠብቃለን። ከጨበጡት ሃላፊነት ሚዛናዊ ፍርድ እንሻለን። ተራ ብሽሽቅ ውስጥ ተነክረው፡ የቃላት ጦርነት ላይ መጠመዳቸውን ያቁሙት።...
የተገነባውን መተማመን በግብዝነት እያፈረሰው ነው!!! (ስዩም ተሾም)
የተገነባውን መተማመን በግብዝነት እያፈረሰው ነው!!!
ስዩም ተሾም
የአንድ ብሔር ተወላጆችን ጥቅምና ተጠቃሚነትን የማረጋገጥ ዓላማ ይዞ ወጣቶችን በወገንተኝነትና ተበዳይነት ስሜት እየኮረኮሩ መጋለብ ቀላል ነው፡፡ ነገር ግን...
«የሀሮምሳ ፊንፊኔ» ነበር. . .( አቻምየለህ ታምሩ)
«የሀሮምሳ ፊንፊኔ» ነበር. . .
አቻምየለህ ታምሩ
ሐጂ ጃዋር መሐመድ የሚመራው የኦ.ኤም.ኤን. ቴሌቭዥን «ሀሮምሳ ፊንፊኔ» የሚባል ማኅበር ምስረታን አስመልክቶች የተዘጋጀን «የፊንፊኔ የኦሮሞ የወጣቶች» ውይይት «እናቀርባለን» ሲል...
መንግስት የጀመራት ድብብቆሽ የእረኛውን እና የቀበሮውን ታሪክ እንዳታስከትል ከወዲሁ ይታሰብበት!! (ያሬድ ሀ/ማርያም)
መንግስት የጀመራት ድብብቆሽ የእረኛውን እና የቀበሮውን ታሪክ እንዳታስከትል ከወዲሁ ይታሰብበት!!
ያሬድ ሀ/ማርያም
* ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በፓርላማ ውስጥ ስለ ቤተመንግስቱ የወታደሮች ወረራ ክስተት የሰጡት ማብራሪያ...


























