admin
ልብ ይሰብራል!!! (ሀብታሙ አያሌው)
ልብ ይሰብራል!!!
ሀብታሙ አያሌው
ስለ ጠበቃ ሄኖክና ስለ ማይክ የእስር ሁኔታ ምንም ማለት እስከማልችል ድረስ ግራ ገብቶኛል:: ማይክን ባለፈው ሳምንት አግኝቼዋለሁ:: ማይክ ሙሉ ሰው የምንለው አይነት...
ይድረስ ለምታውቀኝ… ለማውቅህ ወንድሜ “እሞታለሁ…” አትበል! (ሰለሞን ለማ ገመቹ)
ይድረስ ለምታውቀኝ... ለማውቅህ ወንድሜ
"እሞታለሁ..." አትበል!
ሰለሞን ለማ ገመቹ
* ያኔ ዕንኳን "ዘብ ይቁም! ሁሉም ለሃገሩ..." ተብሎ ስንቶቹ እንደቆሙብን እና እንዳስቆሙብን... የምትዘነጋው አይመስለኝም።
* ተው ወንድሜ ተው...! ባልጠራው ነገር...
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ከእስር ቤት ለማምለጥ ሞከሩ – ፖሊስ
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ከእስር ቤት ለማምለጥ ሞከሩ - ፖሊስ
ኢዜአ
“የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ከእስር ቤት መስኮት ሰብረው ለማምለጥ ሙከራ አድርገዋል”...
“አዲስ አበባ በአዲስ አበባውያን ትተዳደር ማለት ወንጀል አይደለም” (ጠበቃ አለልኝ ምህረቱ)
"አዲስ አበባ በአዲስ አበባውያን ትተዳደር ማለት ወንጀል አይደለም"
ጠበቃ አለልኝ ምህረቱ
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አለም አቀፉ ድርጅት አምነስቲ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹንና ጠበቃ ሔኖክ አክሊሉና ጓደኛው ሚካኤል...
‹የአልማዝ ጌጦች በተፈጥሯቸው ምንም ዋጋ አያወጡም!!›› (አሰፉ ሀይሉ)
‹የአልማዝ ጌጦች በተፈጥሯቸው ምንም ዋጋ አያወጡም!!››
አሰፉ ሀይሉ
* "ነገርን ሁሉ የሚያከብረውም፤ የሚያስከብረውም ‹የእኛ ፡ የሰዎች ፡ የጋራ ፡ ስም ምነት ፡ የመሆኑ ፡ የነጠረ ፡ እውነት›...
ሁሉም ፖለቲከኛና የፖለቲካ አስተማሪ ሆኗል፤ አውቅልሀለሀ ባዩም በዝቷል!!! (ቹቹ አለባቸው)
ሁሉም ፖለቲከኛና የፖለቲካ አስተማሪ ሆኗል፤
አውቅልሀለሀ ባዩም በዝቷል!!!
ቹቹ አለባቸው
* በነፃ ገበያ ቢወዳደር 3000 ብር ዋጋ የማያወጣ፤ አንድ የብአዴን/አዴፓ አመራር፤ዛሬ ላይ እነ እንቶኔ ስለወደዱት ብቻ በትንሹ...
Ethiopia: Release immediately and unconditionally human rights defender arrested for exercising freedom of expression...
The Ethiopian authorities must immediately and unconditionally release a human rights defender and his friend who were arrested and charged for advocating for a...
ለውጡ በሕዝብ ለሕዝብ ወይስ ለወያኔ/ኢሕአዴግ (ከይኄይስ እውነቱ)
ለውጡ በሕዝብ ለሕዝብ ወይስ ለወያኔ/ኢሕአዴግ
ከይኄይስ እውነቱ
ካለፉት 6 ወራት ጀምሮ በኢትዮጵያ የታየው ጅምር የለውጥ ሂደትና አንፃራዊ ነፃነት የተገኘው የኢትዮጵያ ሕዝብ (ሕፃናት፣ ሴቶች እናቶቻችንና አረጋውያን ጭምር)...


























