admin
ግጭትን የሚያመርት የፌደራል ስርዓትና የብሄር ፖለቲካ ላይ ተቀምጠን የሰላም ሚንስትር ብናቋቁም ለውጥን አናመጣም (ገለታው ዘለቀ)
ግጭትን የሚያመርት የፌደራል ስርዓትና የብሄር ፖለቲካ ላይ ተቀምጠን
የሰላም ሚንስትር ብናቋቁም ለውጥን አናመጣም
ገለታው ዘለቀ
ተቋማዊ ለውጥ ይምጣ ስንል ዋናው ጥያቄያችን አንደኛው የፖለቲካ ኣደረጃጀታችንን ከብሄር ፖለቲካ ማላቀቅ፣ የብሄር...
በተንኮል ፖለቲካ ተለንቅጦ የተሰራው ኢህአዴግ!! (መስከረም አበራ)
በተንኮል ፖለቲካ ተለንቅጦ የተሰራው ኢህአዴግ!!
መስከረም አበራ
ሞንጆሪኖ ካልተሾመች ሃገር የማይቆም ከሆነ እንኳን ተጋዳሊት ስለነበረች መከላከያ ሚኒስትር ብትሆን ይሻል ነበር፡፡ እንጅ የህወሃትን ሰው የንግድ እና ኢንዱስትሪ...
ኢህአዴግ – ኢህአዴግ ነው!!! (መሳይ መኮንን)
ኢህአዴግ - ኢህአዴግ ነው!!!
መሳይ መኮንን
የካቢኔ መዋቅሩ የሴቶችን ቁጥር መጨመሩ መልካም ነው። ሆኖም የአብይ አስተዳደር እንደህወሀት ዘመን ካቢኔ ከኮታ መላቀቅ አልቻለም። ሹመቱ በሜሪት(ብቃት) ላይ ያተኩራል...
ጠቅላይ ሚ/ሩ ያቀረቡትን ሹመት በሙሉ ድምፅ ፀደቀ!!! (ያሬድ አማረ)
ጠቅላይ ሚ/ሩ ያቀረቡትን ሹመት በሙሉ ድምፅ ፀደቀ!!!
ያሬድ አማረ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባፀደቀው የአስፈፃሚ አካላት ስልጣንና ተግባር አዋጅ መሰረት ለተዋቀሩት አዳዲስ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጠቅላይ...
ግልጽ ደብዳቤ – ታፍሰው የታሰሩ አዲስ አበባ ወጣቶችን በተመለከተ… (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)
ግልጽ ደብዳቤ - ታፍሰው የታሰሩ አዲስ አበባ ወጣቶችን በተመለከተ…
በፍቃዱ ዘ ሀይሉ
ይድረስ፦
- ለአቶ ታከለ ኡማ
(የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ)
- ለአቶ ታዬ ደንደአ
(የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ...
እንዳንግባባ ተረግመን ይሆን? ወይስ ማህበረሰባዊ ግራ መጋባት? (ያሬድ ሀይል ማርያም)
እንዳንግባባ ተረግመን ይሆን? ወይስ ማህበረሰባዊ ግራ መጋባት?
ያሬድ ሀይል ማርያም
በታሪኮቻችን ላይ አንግባባም፣
በባንዲራችን አንግባባም፣
በቤሔራዊ መዝሙራችን አንግባባም፣
ስለ ሀገር ባለን ትርጉም እና ግንዛቤ ላይም አንግባባም፣
በመብቶቻችን እና ነጻነቶቻችንም ላይ...
አ.ዴ.ፓ ካለማፈሩ ማሳፈሩ!!! (ቹቹ አለባቸው)
አ.ዴ.ፓ ካለማፈሩ ማሳፈሩ!!!
ቹቹ አለባቸው
የዛሬውን የካቢኔ ሹመት ተመለከትኩት፡፡ ሴቶችን በስፋት ለማካተት መሞከሩ ጥሩ ነው፡፡ ጥያቄው፤ የሴቶቹ ቁጥር በርከት ማለቱ፤አልኩ ለማለት ነው ወይስ፤እውነት ነብስ ያላቸው ሴቶች...
የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ ይለቀቃሉ!! (አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን)
የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ ይለቀቃሉ!!
አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
ከአዲስ አበባ ተወስደው ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ...



























