admin
ሊፈቱ ነው የሚለው ዜና እና የፖለቲካው ቁማር !! (ሃብታሙ አያሌው)
ሊፈቱ ነው የሚለው ዜና እና የፖለቲካው ቁማር !!
ሃብታሙ አያሌው
"የአዲስ አበባን ወጣት ጦላይ እያሰለጠንን ነው
አላሰርንም"
ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል
ሃፍረተ ቢስ የሆነው የፌደራል ፖሊስ የለመደውን ነውር ዛሬም እየደገመው...
ድራሚስቶቹ ! ኢሱና አቢቹ (ዘመድኩን በቀለ)
ድራሚስቶቹ ! ኢሱና አቢቹ
ዘመድኩን በቀለ
~ ማለባበስ ይቅር ! ማስመሰል ይቅር ! ጭምብሉ ይውለቅ ! እውነቱ ይገለጥ ! ድራማው፣ ቲአትርና ፊልም መሥራቱም ይብቃ ! ፍትህ ፍትህ...
እዉነታ ላይ እንጣበቅ ወይንስ ወደ እዉነት እንንፏቀቅ? (ኢብራሂም ሙሉሸዋ)
እዉነታ ላይ እንጣበቅ ወይንስ ወደ እዉነት እንንፏቀቅ?
ኢብራሂም ሙሉሸዋ
«ኦነግ ጎጃም ፣ አብን ደግሞ አርሲ ሄዶ ሰላማዊ ሰልፍ የመጥራት ሙሉ መብት እንዳለው ካወቅን ግንቦት 7 ሀረር...
የአብይ ዲቃሎች!! (ተስፋዬ ሀይለማርያም)
የአብይ ዲቃሎች!!
ተስፋዬ ሀይለማርያም
"I know he is a bastard, but he is our bastard" የሚባል አባባል አለ፡፡ ይህ ንግግር እንደመመሪያ ተቆጥሯል፡፡ ንግግሩ የድሮው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት...
ይድረሰ ለአቶ ታዬ ደንደኣ፡- “እንዴት የሰው ልጅ ሰብዓዊ ክብሩ ወደሚገፈፍበት ጦላይ ይላካል?” (ስዩም ተሾመ)
ለአቶ ታዬ ደንደኣ
-የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዩች ዳይሬክተር
አዲስ አበባ
ስዩም ተሾመ
ውድ ታዬ፣ የከበረ ሰላምታዬ ይድረስህ! እንደምን አለህ? በእርግጥ ይህን ደብዳቤ በይፋ ከመፃፍ ይልቅ በግል...
በሕገ – ወጥ እስሩ መንግስት የፈፀማቸው ያልተገቡ ተግባራት መካከል ጥቂቶቹ :- (ጌታቸው አሰፋ)
በሕገ - ወጥ እስሩ መንግስት የፈፀማቸው ያልተገቡ ተግባራት መካከል ጥቂቶቹ :-
ጌታቸው አሰፋ
1) አድሎ ተሰርቷል:_ቄሮ ዋጋ ከፍሏል። ከሌሎች ጋር ሆኖ ለከፈለው ዋጋ ምስጋና ይገባዋል። ቄሮ ማለት...
የወያኔ መልክ ይጥፋ ……. (መስከረም አበራ)
የወያኔ መልክ ይጥፋ .......
መስከረም አበራ
* ጭራሽ የፖሊስ መኮንን የሆኑ ሰውየ ያሰርናቸው ህገመንግስት ስለጣሱ ነው፤እነሱ ህገመንግስት ሲጥሱ እኛም ጥሰን አስረናቸዋል የሚል የመኪና ተራ መልስ ሰጥተዋል! ህግ...



























