admin

admin
15189 POSTS 0 COMMENTS

ለታዬ ደንደአ:-  አዎ!… ፍትህ ላይ አሻጥር አይሰራም!!

ለታዬ ደንደአ      አዎ!... ፍትህ ላይ አሻጥር አይሰራም!! ብርሀኑ ተክለአረጋይ * ለመሆኑ የአዲስ አበባ ህዝብ ወገንተኛ ሆኖ የሚያውቀው መቼ ነው? የአዲስ አበባ ህዝብ አንተን ጨምሮ ይፈቱ ብሎ ያልጮኸው?...

ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ታሰረ (ጌታቸው ሽፈራው)

  ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ታሰረ   (ጌታቸው ሽፈራው)   በሽብር ክስ ተከስሰው ጠበቃ ላጡ በርካታ ተከሳሾች በነፃ በመቆም ሲያገለግል የነበረው ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ዛሬ ጠዋት መታሰሩ ታውቋል። ጠበቃ ሄኖክ...

ብሄር የማያውቁት ወጣቶች (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

  ሰፈር እንጅ ብሄር የማያውቁት ወጣቶች ይፈቱ   ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ /ኮተቤ ሜትሮፖሊን ዩኒቨርስቲ   መከራ ተረግዞ ተወልዳ ችግር ስቃይ ተሞሽራ ሲዘራ ባገር ኃዘን ስትዘፍን አታሞ ስትመታ ድህነት ሲሸልል እየነፉ እንቢልታ መጡ ከኔ...

ሸዋ የሌለበት ሴት የበዛበት አዲሱ ካቢኔ!!! (ያሬድ ጥበቡ)

ሸዋ የሌለበት ሴት የበዛበት አዲሱ ካቢኔ!!! ያሬድ ጥበቡ ዶክተር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን የሚኒስትሮች ምክርቤት በግማሹ በሴቶች በመሙላታቸው ደሰታውን የሚገልፀው ወንድ ብዙ ነው ። ለብዙ አስርተ ዓመታት...

ችግር አለ፤ ችግሩን ለመቅረፍ የምንሄድበት መንገድም ሌላ ችግር አለው!  (አበበ ቶላ) 

ችግር አለ፤ ችግሩን ለመቅረፍ የምንሄድበት መንገድም ሌላ ችግር አለው!   አበበ ቶላ  "ኦሮሞ አትመስይም የሚሉኝ አሉ ኦሮሞ ምንድነው የሚመስለው...?" ስትል አንድ እህታችን በቁጭት ስትናገር OMN አሳየን... ኦሮሞ የራሱ...

የሶስት ከተሞች ወግ አዱስ አበባ፣ መቀሌና አስመራ (ፍጹም አለሙ) 

የሶስት ከተሞች ወግ:- አዱስ አበባ፣ መቀሌና አስመራ ፍጹም አለሙ  * ኢሱ ከአስመራ አዲሳባ ያለውን 700 ኪሎ ሜትር የወሀ መንገድ አድርጎታል።ቀን ቀን እየሳቀ ከተማ ይጎበኛል፣ ማታ ማታ በዝግ ችሎት እንዴት...

ዝርዝሩ!!! (በዳንኤል ክብረት)

ዝርዝሩ!!! በዳንኤል ክብረት አንድ ሞኝ አሽከር የነበረው ሰው ነበር አሉ፡፡ ይኼ አሽከር አድርግ የተባለውን ካልሆነ በቀር አስቦ፣ አውጥቶ እና አውርዶ፣ ብሎም አመዛዝኖ የሚሠራው ሥራ አልነበረም፡፡ ምን...

EDITOR PICKS