admin

admin
15182 POSTS 0 COMMENTS

ባለውለታችን ጀግናው አትሌት ፈይሳ  ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲገባ ጥሪ ቀረበለት!!!

ባለውለታችን ጀግናው አትሌት ፈይሳ  ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲገባ ጥሪ ቀረበለት!!! ከድር እንድሪስ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን እና ኦሎምፒክ ኮሚቴ በጋራ በመሆን ለአትሌቱ ባቀረቡትለት ጥሪ ወደ ሀገሩ ተመልሶ ውጤታማ...

ዶ/ር አብይ እንዳያስጨርሱን!!! (ይድረስ ለዶ/ር አብይ) – [ያሬድ ደምሴ መኮንን]

ዶ/ር አብይ እንዳያስጨርሱን!!! (ይድረስ ለዶ/ር አብይ) ያሬድ ደምሴ መኮንን ዶ/ር አብይ ሆይ!! እንደ እርግብ የዋህ ብቻ ሳይሆኑ እንደእባብ ብልህ የሚሆኑበት ጊዜ አሁን ነዉ፡፡ እርስዎ የሚያምኑበት ታላቁ መጽሃፍ የሚለዉም ይሄንኑ...

የብሔሮች አብይ ጾም መቼ ነው? (ደረጄ ደስታ)

የብሔሮች አብይ ጾም መቼ ነው? ደረጄ ደስታ * ከሚተኩሱብን ስንት ጠቃሚ ነገር እንዲተኩሱልን እምንጠብቃቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩም በዚህ የብሔር ብሔረሰብ ልፊያና ኩርፊያ እንቶፈንቶ መባከናቸው አይቀርም።  እንደ ታላላቆቹ የክርስትናና...

ሕወሃት ሲመቸው የሚረማመድበት ሲጨንቀው ቆሜለታለሁ የሚለው ሕገ-መንግሥት !!! (ሰውነት ባንትይርጋ)

ሕወሃት ሲመቸው የሚረማመድበት ሲጨንቀው ቆሜለታለሁ የሚለው ሕገ-መንግሥት !!! ሰውነት ባንትይርጋ *ሕገመንግሥቱ ሕዝብ የራሱን መሪ መምረጥና እራሱን በራሱ ማስተዳደር መብት ይሰጣል።የሱማሌ ክልል መቼ ነው የራሱን መሪ የመረጠው?...

መጥኔ! መጥኔ! መጥኔውን ይስጠን !!!  (አሰፋ ሀይሉ)

መጥኔ! መጥኔ! መጥኔውን ይስጠን ! ! !  አሰፋ ሀይሉ ከኛዎቹ በጥላቻ እሣት ከሚግለበለቡት በርበርታዎችና ሂጎዎች፣  ከኛዎቹ በንዴት እሣት ከሚንቀለቀሉት ቄሮዎች፣ ከኛዎቹ በንዴት እሣት ከሚንተከተኩት ኤጀታዎች፣ ከኛዎቹ በንዴት...

እምዬና የቆሎ ተማሪዎች ትዝታ (አበበ ሀረገወይን)

እምዬና የቆሎ ተማሪዎች ትዝታ የብላታ መርስኤ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ ትዝታ አበበ ሀረገወይን አጤ ምኒልክ በ1896 አዲሷን እንጦጦ ማሪያም ሲያስገነቡ በቦታው በመገኘት ስራም ላይ በመሳተፍ ሱራተኛውን ያበረታቱ ነበር። አንድ...

የፌደራል መንግሥት በምን ምክንያትና እንዴት ወደ ክልል ይገባል? (ውብሸት ሙላት)

የፌደራል መንግሥት በምን ምክንያትና እንዴት ወደ ክልል ይገባል? ውብሸት ሙላት ሰሞኑን ሕዝባዊ አጀንዳ ከሆኑ ጉዳዮች ዋናው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል፣በተለይም ጅግጅጋ ከተማ ላይ የተፈጠረው ቀውስና ያስከተለው ጣጣ...

EDITOR PICKS