admin
ለውጥ መቼ መጣ!? (አንዱአለም ቦኪቶ)
ለውጥ መቼ መጣ!?
አንዱአለም ቦኪቶ
በርግጥም በብዙ ጉዳዮች ላይ ለውጥ መምጣቱ ባይካድም በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ግን "ለውጥ መቼ መጣ?" የሚያስብሉ ነገሮችን እያየን ነው፡፡
አንዳንዴ የመንግስት ብቻ ሳይሆን...
አረቦቹ ድንገት “ፍቅራችሁ ሊገለን ነው” ብለው ተጠመጠሙብን እኮ ነገሩ እንዴት? (ሰይድ የሱፍ አሊ)
አረቦቹ ድንገት "ፍቅራችሁ ሊገለን ነው" ብለው ተጠመጠሙብን እኮ ነገሩ እንዴት?
ሰይድ የሱፍ አሊ
የአሰብ ወደብ ኪራይ ለዩናይተድ አረብ ኢምሬት
የተባበሩት አረብ ኢምሬት የኤርትራውን አሰብ ወደብ ለ30 አመት...
የሳውዲ ፍላጎትና ኢትዮጵያ! (ነብዩ ሲራክ)
የማለዳ ወግ - የሳውዲ ፍላጎትና ኢትዮጵያ!
ነብዩ ሲራክ
* ሳውዲዎች ትልቁን ባለስልጣን ወደ ኢትዮጵያ ልከዋል !
* የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድልን ዶር ወርቅነህ ተቀብለዋቸዋል
* ንጉሱ...
የማርሽ ቀያሪው የድል ውሎዎች!!! (አሰፋ ሀይሉ)
የማርሽ ቀያሪው የድል ውሎዎች!!!
አሰፋ ሀይሉ
█► ባንዲራውን በክብር አደባባይ ከፍ ያደረገ፣ የድል ብሥራትን ካፅናፍ አፅናፍ ያስተጋባ፣ የኢትዮጵያውያን የሁልጊዜም ጀግና፣ የመጪው ትውልድ ፅኑ አብነት — "Yifter...
ከሚነሶታ እስከ አዲስ አበባ!!! (ዳንኤል ክብረት)
ከሚነሶታ እስከ አዲስ አበባ!!!
ዳንኤል ክብረት
* መንግሥትና ቤተ ክህነት በአንድነት የተጓዙበት አስገራሚ ጉዞ!
* ጠቅላይ ሚኒስትርና ፓትርያርክ በአንድ ላይ የተሣፈሩበት ጉዞ ነው!
* አራተኛው ፓትርያርክ ከአራተኛው የኢሕአዴግ...
በሶማሊያ ክልል የጅምላ ዘር ማጥፋት ጄኖሳይድ ነው የተፈጸመው!!! (ታደለ ጥበቡ)
በሶማሊያ ክልል የጅምላ ዘር ማጥፋት ጄኖሳይድ ነው የተፈጸመው!!!
ታደለ ጥበቡ
የግራኝ አህመድ ሰይጣናዊ ርዝራዦች በቤተክርስቲያናችን እና በምዕመናን ላይ ያደረሱብን ግፍ ታሪክ የማይረሰው ነው።
የሰውን ልጅ በእሳት ማቃጠል፤ቤተክርስቲያንን...
እጣቸው ላይለያይ የተጋመደው ሁለቱ ህዝቦች !!! (ዘጋቢ፡-ግርማ ተጫነ)
እጣቸው ላይለያይ የተጋመደው ሁለቱ ህዝቦች !!!
ዘጋቢ፡-ግርማ ተጫነ
የኦሮሞን እና የአማራን ህዝቦች አብሮነትና ቀጣይነት የመወሰን አቅም ያላቸዉ ሁለት ወሳኝ ሰወች ዛሬ ባ/ር ገብተዋል። እድሉን በሚገባ እንጠቀምበት።
"...
ይህ ከልክ ያለፈው ፈንጠዝያ ምስጢር ምን ይሆን ? (ዘመድኩን በቀለ)
ይህ ከልክ ያለፈው ፈንጠዝያ ምስጢር ምን ይሆን ?
ዘመድኩን በቀለ
~ የዐረብ ፣ የኢሳይያስና የጠ/ሚዶኮ ፍቅር መጨረሻው ምን ይሆን ?
~ አይተ ኢሳይያስ አፈወርቂ በህይወት ዘመኑ እንዲህ ጥርስ በጥርስ...




























