admin
ከዐብይ ጋር መጣላት ይቻላል??? (ሔቨን ዮሐንስ)
ከዐብይ ጋር መጣላት ይቻላል???
ሔቨን ዮሐንስ
አስተዋይ ስትሆን ጠላትህን ወዳጅ አድርገህ ሸክምህን ትጭነዋለህ። ጅል ስትሆን ደግሞ ሸክምህን የሚያግዝህን ወዳጅህን ታሳድደው እና በስጋት ውስጥ ሆነህ ጥላህን ሳይቀር...
የዐቢይና የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች የጥያቄና መልስ ቆይታ በሰሜን አሜሪካ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
የዐቢይና የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች የጥያቄና መልስ ቆይታ በሰሜን አሜሪካ!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ይህ ዝግጅት ትናንትና ማታ በቀጥታ ስርጭት እንደሚተላለፍ አስቀድሞ ባለመነገሩ በመጠራራት ነበር ከጀመረ በኋላ...
ወቅታዊ ትዝብት (ከይኄይስ እውነቱ)
ወቅታዊ ትዝብት
ከይኄይስ እውነቱ
አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕይወት/ከኑሮ ይልቅ ለሞት የሚጨነቅ ነው ብንል ስህተት ወይም ማጋነን አይመስለኝም፡፡ ምናልባትም የአብዛኛው ሰው ሕይወት ከሞት ስለማይሻል ይሆን? ኑሮ ካሉት...
ESAT Live from convention center PM Abiy Sat 28 July 2018
https://www.youtube.com/watch?v=X9wc8zooHFc
የወንበዴ አማራጭ፦ መገንጠል ወይስ መበታተን (ጌታቸው ሺፈራው)
ለእነ ደብረፅዮን መከባበር ማለት ሲዘርፉም፣ ሲገርፉም፣ ሲዘልፉም "አሜን" ብሎ መቀበል ነው። "ዘረፍከኝ፣ ገረፍከኝ፣ ዘለፍከኝ" ብሎ መጠየቅ ለእነሱ ከቆየው የገዥነት ደረጃቸው ያወርዳቸዋል። ሰው እኩል ይሆናል።...
በዐማራ ምድር በሰሜን ኢትዮጵያ ጨረቃም ደም ለበሰች አሉኝ። (ዘመድኩን በቀለ)
በዐማራ ምድር በሰሜን ኢትዮጵያ
ጨረቃም ደም ለበሰች አሉኝ።
ዘመድኩን በቀለ
~ እኔ ግን ሳስበው ይኼ" እንደጀመርነው እንጨርሰዋለን ብለው የጻፉት መፈክር "...
The Mekele Issue (Jawar Mohammed)
The Mekele Issue
Jawar Mohammed
There seem to be concern about speeches made , slogans carried and symbols displayed at the Mekele rally. Some are going...


























