admin

admin
15179 POSTS 0 COMMENTS

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስና ልኡካን አባቶች ረቡዕ ከጠ/ ሚኒስትሩ ጋራ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ!!!

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስና ልኡካን አባቶች ረቡዕ ከጠ/ ሚኒስትሩ ጋራ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ !!! ሀራ ዘ-ተዋህዶ • በመጪው መስከረም ለመመለስ ቢያስቡም፣ በጠ/ሚሩ ጥሪ አሳጠሩት፤    • የጠቅላይ ቤተ...

የመቀሌዉ ህዝባዊ ሠልፍ ሠምና ወርቅ (ያሬድ ደምሴ)

የመቀሌዉ ህዝባዊ ሠልፍ ሠምና ወርቅ ያሬድ ደምሴ መሳሙን ወደሽ ጢሙን ጠልተሸ! የሃምሌ ሃያ አንዱ የመቀሌ ህዝባዊ ሠልፍ ሠምና ወርቅ ያለዉ ቅኔ ነገር ነዉ፡፡የሠልፉ ሰም የኢትዮ-ኤርትራን እርቀ ሰላም...

ሳይጠየቅ የቀረ ጥያቄ ለዶ/ር አብይ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ሳይጠየቅ የቀረ ጥያቄ ለዶ/ር አብይ ዶ/ር ዘላለም እሸቴ በዋሽንግተን ዲሲ ጉብኝትዎ ብገኝም፤ ነገር ግን ዕድል አግኝቼ ልጠይቅዎት ያልቻልኩትን ጥያቄ ምናልባት ፈጣሪ ፈቅዶ ለጆሮዎ ይደርስ ይሆናል ብዬ...

የ“ሲርት” ፖለቲከኞች (መስከረም አበራ)

የ“ሲርት” ፖለቲከኞች  መስከረም አበራ አሥራ ሰባት ዓመት በዱር በገደል የታገሉት ህወሃቶች ደርግን የጣለው የእነሱ ጠመንጃ ብቻውን ይመስላቸዋል፡፡ይሄው ግማሽ እውነት ደግሞ ራሳቸውን ሁሌ ሥልጣን ላይ መኖር የተገባቸው፣...

“የኢንጅነር ስመኘውን አስክሬን ለመሰናበት የተገኘው ህዝብ በፓሊስ ጥይትና በአስለቃሽ ጭስ ተበትኗል!

"የኢንጅነር ስመኘውን አስክሬን ለመሰናበት የተገኘው ህዝብ በፓሊስ ጥይትና በአስለቃሽ ጭስ ተበትኗል!!! ናትናኤል መኮንን   * የኦሮሚያ ፖሊሶች በጭስ የተጎዱትን ሲረዱ ታይተዋል በጀግናው የአዲስ አበባ ወጣት ቀብር ለመሸኘት የወጣው...

እንደምነሽ ግብፅ የናስር ፣ የአንዋር ፣ የአልሲሲ አገር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

እንደምነሽ ግብፅ የናስር ፣ የአንዋር ፣ የአልሲሲ አገር!!! ቬሮኒካ መላኩ   * የአገሪቱን የመደራደር አቅም የጨመረ   *የቀጠናውን ጅኦፖለቲካዊ መስተጋብርና ሃገራዊ ፖለቲካ ነጽሮታዊ አቅጣጫን (paradigm shift) እንድረጋገጥ ያደረገ   * ወደ...

አልፎ ሄዶም እንኳ ለትዝታ በልብህ የምታስቀምጠው ሰው!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

አልፎ ሄዶም እንኳ ለትዝታ በልብህ የምታስቀምጠው ሰው!! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ አንዳንድ ግዜ የሆኑ በድብቅ የኖሩ ቁልፍ ሰዎች በድንገት ህይወታቸው ሲያልፍ <እንኳንም አላወኩት!> ትላለህ። ሌላ ጊዜ ደግሞ <እንኳንም አወቅኩት!>...

እንደስምህ ታማኝ የሆንከው ልጃችን ይህን ቀን ለማየት በመብቃትህ እንኳን ደስ አለ!! (ጁኒየር ሌፍትናንት ተረፈ...

እንደስምህ ታማኝ የሆንከው ልጃችን ይህን ቀን ለማየት በመብቃትህ እንኳን ደስ አለ!! ጁኒየር ሌፍትናንት ተረፈ መኰንን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ 27 ዓመት ደከመኝ ሰለቸኝ፣ የክረምቱ...

EDITOR PICKS