>

ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማርያም ዛሬ በሀራሬ ተደምረዋል! (ቻላቸው በቀለ)

ኮሌኔል መንግስቱ ሃይለማርያም ዛሬ በሀራሬ ተደምረዋል!
ቻላቸው በቀለ
 
የዙምባብዌን የምርጫ ሂደት ለመታዘብ ወደ ዛው ያመሩት የቀድሞው ጠ/ምኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለ ማርያምን በሀራሬ ጋንሂል አግኝተው ደምረዋቸዋል።
ግንቦት 13 ቀን 1983 ከኢትዮጵያ የወጡት መንግስቱ በዝንባብዌ ለ 27 ዓመታት ሲኖሩ በወታደር አማካሪነት ለሙጋቤ አገልግለዋል፡፡
መንግስቱ አሁን ምርጫውን ላሸነፉት የዝንባብዌው ፕሬዜዳንት ኢመርሰን ማናጋግዋ ጋርም ወዳጅ እንደሆኑ ይነገራል፡፡
መንግስቱ ሰፊ የእርሻ ማሳ ያላቸው ሲሆን፣የዝንባብዌ ዜግነት አግኝተው በቅንጦት ይኖራሉ፡፡
መንግስቱ ሶስት ልጆችን ያፈሩ ሲሆን ፣ሶስቱም የህክምና ዶክተሮች ናቸው፡፡
Filed in: Amharic