>
6:07 am - Friday October 22, 2021

''በጭነት መኪና ከሀገር ቢያበሩንም በክብር መለስከን ብሩክ ሁን" ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ

በጭነት መኪና ከሀገር ቢያበሩንም በክብር መለስከን ብሩክ ሁን”
ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  በወርቅ ቀለም አሻራውን ያኖረ ከትውልድ ትውልድ ሊተላለፍ የሚችል ታሪክ የሰራውን ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ብፁ አቡነ መርቆርዎስ “የቀድሞው ጠ/ምንስትር በጭነት መኪና አበረረን አንተ በክብር ወደ አገራችን መለስከን ብሩክ ሁን!!”  ብለዋቸዋል።
ብጹእነትዎ የ26 አመት የስደት ዘመንዎ አብቅቶ እንኳን ለአገርዎ  አበቃዎ። እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት!
Filed in: Amharic