20/2010 ይህ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ማንነት የሚያጋልጥበት 23 ክፍሎች ያቀፈ በተከታታይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚቀርብ ሰነዶች ነው ።ክፍል አንድም እንሆ // ህ.ወ.ሓ.ት. ፋሽሽታዊ አፓርታይድ ዘረኛ ስርአት ‘’የኔ መንገድና ፖሊሲ የማይቀበል ጠላት ነው ‘’ብሎ በሚከተለው ኋላ ቀር ርዕዮተ ዓለሙ፤ በንፁሃን ኢትዮጵያውያን ደም የታጠበ ፋሽሽት ድርጅት ነው ። የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ያፈረስ ፤ለባእዳን የሸጠ ፡ፍፁም የክህደት ወንጀል የፈፀመ ድርጅት ነው። አሁን በሚካሄደው በኢትዮጵያ ህዝብ በኦሮሞው ቄሮዎች- በአማራው ፋኖ በጉራጌው ዘርማ በአፋሩ ወጣት በኦጋዴኑ ወጣት በደቡብ ኢትዮጵያ ወጣት ወ.ዘ.ተ. ለአመታት ባካሄደው መራር ትግል መጠነ ሰፊ መስዋእትነት ከፍሎ በፋሽሽቱ ወያኔ ስርአት እየተገደል በእስር እየተሰቃየ ዘግናኝ ቶርቸር
