admin

admin
15178 POSTS 0 COMMENTS

የኢፈርት ሀብት የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት እንጅ የትግራውያን ወይም የህውሃት ብቻ አይደለም!!!  (ቬሮኒካ መላኩ)

የኢፈርት ሀብት የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት እንጅ የትግራውያን ወይም የህውሃት ብቻ አይደለም!!!  ቬሮኒካ መላኩ ህውሃቶች የመቶ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ አንጡራ ሀብት  በሆነው የኢፈርት  ሀብት ላይ አዳራሽ ዘግተው...

የሁለት ቤተ መንግስቶች ወግ! (ጌታቸው ሽፈራው)

የሁለት ቤተ መንግስቶች ወግ! ጌታቸው ሽፈራው አጤ ፋሲለደስ በጎንደር በርካታ ውብ ሕንፃዎች አስገንብተዋል። ዋናው የፋሲለደስ ህንፃ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ምንም አይነት እንክብካቤ ስለማይደረግለት አብዛኛዎቹ የቤተ መንግስቱ...

ዘመቻ ምሁርን ፍለጋ (ዳንኤል መኮንን)

ዘመቻ ምሁርን ፍለጋ  ዳንኤል መኮንን ቀጣይ ሳምንት ሰኞ ማለትም በሐምሌ 16 ወደ 4000 የሚጠጉ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ ምሁራን ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ውይይት ያደርጋሉ፡፡ ይህ የምሁራኑና...

“ይህን የለውጥ እንቅስቃሴ ማንም ሊያስቆመው አይችልም”  – ገዱ አንዳርጋቸው

“ይህን የለውጥ እንቅስቃሴ ማንም ሊያስቆመው አይችልም”  - ገዱ አንዳርጋቸው በፋሲል የኔ አለም ቪክቶር ሁጎ “Nothing is more powerful than an idea whose time has come” ይላል። በጣም...

የተደረገልንን እናስተውላለን ግን?! (ዘውድአለም ታደሠ)

የተደረገልንን እናስተውላለን ግን?! ዘውድአለም ታደሠ ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ቀን የደቀመዛሙርቱን እግር ዝቅ ብሎ አጥቦ ሲጨርስ «ያደረግሁላችሁን ታስተውላላችሁን?» ብሎ ጠየቃቸው!! ሰው ከተደረገለት ይልቅ የተደረገበት ላይ ትኩረት ያደርጋል። ውለታ...

ከታሪክ አንጓዎች እምየ ምኒልክ

ከታሪክ አንጓዎች እምየ ምኒልክ እንኳን በቁመናው ዛሬ እንኳ በሙቱ በምኒልክ ሲባል ይረጋል መሬቱ!!! መርስኤ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ እንደፃፉት   … ታህሣሥ 3 ቀን1906 ዓ.ም በዕለተ ዓርብ ሞቱ፡፡ ወዲያው እንደሞቱ...

EDITOR PICKS