>
5:13 pm - Saturday April 19, 7102

ብዙ ወንጀል ሠርተው ትግራይ ውስጥ የተደበቁ ሠዎች አሉ፡፡እነሱ ናቸው ያልሆነ መረጃ የሚለቁት። (ጠ/ሚ አብይ አህመድ)

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከምሁራን ጋር በነበራቸው ውይይት ያነሷቸው ዋና  ዋና አሳቦች 
ዳንኤል መኮንን
1.ኢህአዴግ በቅርቡ ፍልስፍናውን እና ምልክቱን ይቀይራል ፡፡ አብዛኛዎቹ የክልል መስተዳደሮችም ይቀየራሉ
2.  ብዙ ወንጀል ሠርተው ትግራይ ውስጥየተደበቁ ሠዎች አሉ፡፡ እነሡ ናቸው ያልሆነ መረጃ የሚለቁት።
3. በስልጣን እስከቆው ድረስ የትግራይን ህዝብ ጠቅሜ ነው የምወርደዉ ፡፡ ከጥቅምቹ አንዱ የኤርትራን ጉዳይ መጨረስ ነው ።
4. ኢሳያስን መቀሌ  ይዤው ብሄድ ደስ ባለኝ ግን እንደለመዱት የሆነ ነገር አድርገው ያልሆነ ነገር ውስጥ የከቱናል ብዬ ነው ።
5. የኔ ዋና ግብ በሚቀጥለው ምርጫ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ  ነው ።
6. የህዳሴው ግድብ በሚቀጥሉት 10 አመታት አይጠናቀቅም፡፡ ብዙው ነገር ለፖለቲካ ጥቅም ሲባል ወሬ በቻ ነበር ።
7.ችግሮች እንዲፈቱ ስለፈለኩኝ የጉራጌ ብሔረሠብን በባለፈው የወልቂጤ ውይይት ተጨኜዋለው፡፡ የጉራጌ ዘርማ ታሪክ ሠርቷል ፡፡ ጉራጌ  አሁንም ያለ ቀቤና አያምርበትም፡፡
8. የባንድራው ጉዳይ ልክ እንደ ሀገ መንግስቱ የማይሻሻልበት ምክንያት የለም፡፡
9. አብዛኛዎቹ ሚዲያዎች የሆነ ቡድን አሳብ ማስፈፀሚያ ናቸው፡፡ የENN ቴሌቪዝን ስለ በደሌ ያቀረበው የተሳሳተ መረጃ የተፃፈውና የተዘጋጀው መንግሰት ቢሮ በባለ ስልጣን ነው፡፡
10. የት/ት ጥራትን በተመለከተ በሠፊው እየሠራን ነው
11. የመምህራን ደሞዝና ጥቅም በተመለከተ ዝቅተኛ መሆኑን እናውቃለን ስለ እሱም እንወያያለን
Filed in: Amharic