admin
ታላቁ አሊ ሑሴንም ምስጋና የሚገባቸው የአማራ ድምጽ ናቸው! (አቻምየለህ ታምሩ)
በትናንትናው እለት የአማራ አገር አቀፍ ንቅናቄ በባህር ዳር ከተማ የመመስረቻ ጉባኤውን ሲያደርግ አማራ በፋሽስት ወያኔና በርዕዮተ ዓለም አጋሮቹ ግፍና መከራ ሲደርስበት ድምጽ የሆኑለት ዶክተር...
Residents protest peace deal on Ethiopia-Eritrea border (dailymail)
By AFP
Residents of Badme are protesting the Ethiopian government's move to hand over the town to Eritrea
Residents of the flashpoint town of Badme on Ethiopia's...
አብይን እንዴት ታየዋለህ? “እንደ ጠያቂዬ ነዋ!”
አብይን እንዴት ታየዋለህ? “እንደ ጠያቂዬ ነዋ!”
ደረጄ ደስታ
አብይን እስኪበቃው ደብድቦ ወይም ቃል እስኪያጥረው ክቦ ከሚያናግረኝ ሰው እምጋተር ጅልም አይደለሁም። ኢህአዴግን ጠልቶ አብይን እየወደደ መከራውን እንደሚበላ “ከመረቁ...
“በጣሊያናውያኑ የተሰሩ ካርታዎችን አምኖ ለማስረጃነት መቅረቡ ጅልነት ወይም በአገር ላይ የተሰራ ደባ ነው!!” (ዶ/ር...
በፋሲል የኔ አለም
የአለማቀፍ ህግ ባለሙያው ዶ/ር ያዕቆብ ሃይለማርያም ኢትዮጵያ ከጣሊያን ጋር በተደረጉ የቅኝ ግዛት ውሎች ለመዳኘት መስማማት አልበረባትም ብለዋል፤ ችግሩን በድርድር መፍታት ይቻል እንደነበርም...
በ2012ቱ ምርጫ በየክልሎቹ ምን ሊፈጠር እንደሚችል የሚያሳይ አጭር ዳሰሳ!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከእለት ወደእለት አዳዲስ ነገሮችን እያሳየን ይገኛል፤ ከጥቂት ወራቶች በፊት የነበሩ አሣዛኝ ክስተቶች ጠፍቶ ህዝቡ ነገን በተስፋ መመልከት ጀምሯል፤ ኦህዴድ የሐገሪቱን ፖለቲካ ወደተለየ...




























