admin
ቁጣ፣ ክፍፍልና ትርምስ … ኢሕአዴግ፣ ሕወሓት፣የትግራይ ህዝብ፣ ዓረና ትግራይ፣ አይጋ ፎረም እና ሌሎች የሕወሓት...
#ኢሕአዴግ
♦ የሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ #የኢሕአዴግን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያሰላለፈውን ውሳኔ፣ ያወጣውን መግለጫ እና ለኤርትራ መንግስትና ህዝብ ያቀረበውን የሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነት ጥሪ #ለመሻር ወይም...
እንደ ሕገ መንግሥቱ ባድመም ጾረናም የትግራይ ክልል ጉዳይ ብቻ ነው፡፡ (ውብሸት ሙላት)
ኢትዮጵያ እንደ አንድ ሉዓላዊ አገር ድንበር የላትም!
እንደ ሕገ መንግሥቱ ባድመም ጾረናም የትግራይ ክልል ጉዳይ ብቻ ነው፡፡
(ውብሸት ሙላት)
የፌደራሉ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ ሁለት ላይ እንደተገለጸው የአገሪቱ የግዛት...
የሁለቱ ሚጢጢ ዝሆኖች እርግጫ የህዝቦችን አንድነት ለማጠናከር ያለውን እድል ያወሳስበዋል!!! (ደረጄ ገረፋ ቱሉ)
በዚህ የብሄር አደረጃጀት ላይ ያሰረፍኩትን የመጀመሪያ ጥቃት (የመጀመሪያ ግለ ሂስ ) ለማጠቃለል፦
1 አዲሱ የአማራ ፓርቲ ቤአዴንን ለማሸነፍ እና ትኩረት ለማግኘት ከረር ያለ አቋም መያዙ...
መዲናችን አ.አ የኢትዪጵያ ብሄርተኝነት መፈልፈያ የችግኝ እርሻ ሆኖ መተው ይኖርበታል!!! (ያሬድ ጥበቡ)
ኦፌኮ በምርጫ ኦህዴድን ለመዘረር የሚያደርገው ሩጫ አሳሰቦኛል። ቢሳካለት አንድምታው ምንድን ነው? የአትላንቲክ ካውንስል ስብሰባ ላይ የተገኙ ወገኖች እንዳጫወቱኝ በበቀለ ገርባና እስክንድር ነጋ መካከል ልዩነቱ...
ሉዓላዊነትን ማስደፈርና ጥሪት መሸጥን አጥብቀን እናወግዛለን !!! [ከኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ]
ሀገራችን ኢትዮጵያ ተከታታይ ትውልዶች በከፈሉት መስዋዕትነት ሉዓላዊነቱዋንና ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ሀገር ነበረች። ይህንን የትውልዶች ብሔራዊ ክብር በመናድ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ በአስቸኳይ ስብሰባ ሁለት አንኳር...
ግብጽም የአባይ ፖሊሲዋን ቀየረች? (ደረጄ ደስታ)
የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ምኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የግብጹን ፕሪዚዳንት አል ሲ ሲን ማለፊያ ንግግር ተከትሎ የግብጽ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ቃል አቀባይ ባወጣው መግለጫ “የሁለቱን ሃገራት...
ለ24 አመት በትግራይ ድብቅ እስር ቤት የሚገኙት ሊቅ (ጌታቸው ሺፈራው)
መምህር እንደስራቸው አግማሴ ይባላሉ። እውቅ የዜማ እና የቅኔ ምሁር ናቸው። በኢትዮጵያ ብቸኛዋ የድጓ ምስክር ቅድስት ቤተ ልሔም (ታች ጋይንት) ገብተው ድጓ አስመስከረው የድጓ መምህር...
በኦህዴድ ኮንፈረንስ የዜጎች መፈናቀልም ሌላኛው አጀንዳ ነው ተብሏል መፍትሄ ይገኝበት ይሆን? (ደረጄ ደስታ)
ኦህዴድ በመግለጫው፥ በ8ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ኮንፍረንስ ከነገ ሰኔ 3 2010 ዓ.ም ጀምሮ በአዳማ ከተማ ይካሄዳል ብሏል። እነኚህ ፍሬ ነገሮቹ ናቸው-
1.በክልሉ እየተካሄደ የሚገኘው የጥልቅ ተሃድሶ...





















![ሉዓላዊነትን ማስደፈርና ጥሪት መሸጥን አጥብቀን እናወግዛለን !!! [ከኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/06/Er-Yilakal-Getnet-11062108.jpg)






