admin
የዶ/ር አብይና የአቶ አንዳርጋቸው መገናኘት በስጋትና ጥርጣሬ የታጀበውን ፖለቲካ ለማርገብ የታለመ ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል...
እንደ አዲሱ ግልብጥ በዶ/ር አብይ በኩል የኢህአዴግ ደጋፊ መንጋ አተያይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀላል ቢሆን ኑሮ እኔም የኢህአዴግ ደጋፊ እሆን ነበር!!!
የጠ/ሚ ዶ/ር አብይንና የአቶ አንዳርጋቸውን...
ፍላጎታችን ባይሆንም እንኳን… የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ልናከብር ይገባል! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በ35ኛው የሰሜን አሜሪካ ፌስቲቫል ላይ እንዲገኙ፤ በኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል በደብዳቤ ቁጥር ዋሽ/09/620/2010 ጥያቄ መቅረቡ ይታወሳል። የፌዴሬሽኑ የቦርድ አባላት...
እባካችሁ ቀስቅሱኝ? ስሞትላችሁ “እውነት ነው” በሉኝ? “የቂም-በቀል ፖለቲካ አልፏል!” በሉኝ? (ስዩም ተሾመ)
ወዳጆቼ ከኢትዮጲያ ፖለቲካ የተማርኩት ነገር ቢኖር ቂም-በቀል እና ጥላቻ ነው፡፡ አፄ ሃይለስላሴ በላይ ዘለቀ፥ ጄ/ል መንግስቱ ነዋይ፥ ጄ/ል ታደሰ ብሩ፥…ወዘተ ያሉ ጀግኖችን መስቀላቸውን ዘወትር...
በኢህአዴግ ውስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ!!! (ፋሲል የኔአለም)
ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ከተመረጡ ወዲህ በሁሉም ወገን ያለው ግራ መጋባት እንደቀጠለ ነው። በተቃውሞው ጎራ ትልቅ የመረጃ ክፍተት ያለ ይመስለኛል። ትንታኔዎች ይበዛሉ ነገር ግን...
ከመጋረጃዉ በስተጀርባ (behind the curtain) (አቤል ዮሴፍ)
ጠቅላይ ሚንስተር አብይ የሚያደርገውን ሳላደንቅ አላልፍም የሚል አረፍተ ነገር በብዙዎች እየተስተጋባ ነዉ።
በርግጥ ላይ ላዩን ተመልክቶ ከመጋረጃዉ በተጀርባዉ (behind the curtain) መመልከት ላቃተዉ ነገሩ፤ ጥሩና...
አንዳርጋቸው አማራ ሆነ ኦሮሞ፤ ኮንሶ ሆነ አኙዋክ አይበርደኝም፤ ኢትዮጵያዊነቱ ግን ያሞቀኛል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ሰሞኑን ስለአንዳርጋቸው ፅጌ በፃፍን ቁጥር ኮሜንት ላይ የምትለጠፍ አንድ የፈረደባት Screnshot አለች። ያች ደብዳቤ የአንዳርጋቸው ዘር የተመዘዘበትበን ብሄር የምትገልፅ እህቱ የፃፈችው ደብዳቤ መሰለኝ። በእነሱ...
“ራሳችን ታግለን ባመጣነው ድል፣ ድሎቻችንን ሊቀማን የሚችል ኃይል እየገጠመን ነው” – አምባሳደር ስዩም መስፍን...
ከምሽቱ 4:30 ሲል ዐይኔን ቴሌቪዥኔ ላይ ቸክዬ እንድቀር ግድ የሚል ፕሮግራም ገጠመኝ፡፡ ቴሌቪዥን ጣቢያው #Walta ነው፡፡ እነ አምባሳደር ስዩም መስፍን ለግንቦት 20 በትግራይ ክልል...




























