admin
VOA: Straight Talk Africa with Professor Birhanu Nega
https://www.facebook.com/VOAStraightTalkAfrica/videos/10155493695142823/?t=1357
ዐቃቤ ሕግ በሁለቱ ሚዲያዎችና በሁለት ታዋቂ ግለሰቦች ላይ አቅርቦት የነበረውን ክስ ማንሳቱ ታውቋል (ጌታቸው...
~በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱ በርካታ ተከሳሾች ክስ አልተቋረጠም
~በማዕከላዊ ከፍተኛ በደል የደረሰባቸው አስቻለው ደሴ፣ ዮናስ ጋሻው፣ ጌታ አስራደ እና ሌሎች የአማራ ተወላጆች ክስ አልተቋረጠም
(በጌታቸው ሺፈራው)
የፌደራል...
‹‹ቂሊንጦ ውስጥ የተነሳውን እሳት እኛ ነን የቀሰቀስነው፤ እገሌ አቃጥሉ ብሎን ነው›› ካላልን መሞታችን ነው!!!
ከ ጭቆናው ይብቃ የተገኘ
በሐሰት ተወንጅለን፣ በግፍ ታስረን፣ እየተንገላታን ከዛሬ ነገ ‹‹ከታሰርንበት እንፈታለን›› ብለን ስንጠብቅ ይኸው በአንድ ጀምበር ሁኔታዎች ተቀያይረው እንኳን ስለመፈታት በሕይወት መትረፋችንንም የማናውቅበት...
ዶ/ር ዓቢይና አቶ ለማ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)
አንዳንዶች ሰዎች የዶር. ዓቢይንና የአቶ ለማን የለውጥ መሪነትና የለውጥ አራማጅነት ወደዜሮ ደረጃ ያወርዱታል፤ ክብሩን ለራሳቸው ማድረግ አምሮአቸው አይመስለኝም፤ እኛ በዜሮ ደረጃ ላይ ቆመን አንድ...
እኛም ቀኑን እንዲህ አስበነው ውለናል!!! (መሀመድ አሊ ሞሀመድ)
ዛሬ ግንቦት 20 ቀን ነው፡፡ ፀረ-አንድነት ኃይሎች ኢትዮጵያን የተቆጣጠሩበት፣ ሉኣላዊነታችንንና ብሔራዊ ጥቅማችን ጥያቄ ውስጥ የገባበት፣ የሀገራችን ህልውና ፈተና ላይ የወደቀበት፣ ኤርትራ ከእናት ሀገሯ እንደምትገነጠልና...
ስለ ዜግነት እናንሳማ ካላችሁ…..!????! (ሚኪ አምሀራ)
በነገራችን ላይ አይደለም ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር ሳይሆን የኢትዮጵያ ዜጋ ሳይሆኑ ስንቱ የመንግስት ስራ ይሰራሉ፡፡ አብዛኛዉ ህወሃቶች በተለይም በኤጀንሲዎች አካባቢ የተሰገሰጉት የአሜሪካ እና አዉሮፓ ዜግነት...
ከአንዳርጋቸው እና ከአቦይ ስብሃት ማን ነው ኢትዮጲያዊ? (ስዩም ተሾመ)
"ኢትዮጲያዊን ከሀገሩ ልታወጣው ትችላለህ፣ #ኢትዮጲያዊነትን ግን ከውስጥ ማውጣት አትችልም!" የሚለውን የዶ/ር አብይ ንግግር #ለዳንኤል_ብርሃኔ ማን በነገረው?! ራስ አሉላ በደምና በጎራዴ ያስከበረውን የኤርትራ ምድር #አሰብን...
አንዳርጋቸው የተግባር ሰው ነው!! ያለውን የሚፈፅም ሀያል ሰው!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ዛሬ በትግራይ አካባቢ ባሉ ዞኖች ሁሉ በሬክተር ስኬል 4.5 የተመዘገበ የህዝብ መንቀጥቀጥና መንዘፍዘፍ በመድረሱ በድንጋጤ አካባቢው የድረሱልኝ ጥሪ እያሰማ ነው።። ብዙው የአካባቢው ሰው በድንገተኛ...




























