admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

አፋጣኝ ምላሽ የሚሹ ወቅታዊ ጥያቄዎች!!! (ሚኪ አምሃራ)

" ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እስረኞችን በማስፈታት በኩል እየሄዱበት ያለዉ አካሄድ ጥሩ የሚባልና የሚበረታታ ድርጊት ነዉ፡፡ በሚቀጥሉት ጊዚያቶች የኢኮኖሚ፤ የህገመንግስትና እና ሌሎች ተቋማዊ ሪፎሞች ጨምሮ...

የተቃውሞው ጎራ ለምን ደነገጠ? (What to do next?) (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

ኦሕዴድ እና ብአዴን በሕወሓት የበላይነት ይመራ የነበረውን የኢሕአዴግ ፖለቲካ ከውስጥ መነቅነቅ ሲጀምሩ ተቃዋሚዎች ተደስተው ነበር። ኦሕዴድ በክልሉ አንፃራዊ የተቃውሞ-ነጻነት ሲፈቅድም እንዲሁ ተደስተዋል። ነገር ግን...

ኦሮማራ በእስርቤት “ገርባነት”፡  ስቲቭ “ወልቃይቴው” (ውብሸት ሙላት)

መቼስ ኦሮሞ በኦነግነት እና አማራ ደግሞ በግንቦት ሰባትነት በአሸባሪነት ክስ ብዙ እስር ቤቶችን አጥለቅልቆታል፡፡ በታወቁትም በማይታወቁትም እስር ቤቶች አብረው ናቸው፡፡ በተለይ ከ2008 ዓ.ም. ጀምሮ...

ቀጣዮቹ 100 ቀናት!  (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

መንደርደሪያ የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት አምጥቷል። የዶክተር አቢይ ወደ ፊት መምጣት በብዙ መልኩ...

የሰዎችን በግፍ ከቀዬአቸው መፈናቀል “ለምን?”  ለማለት ባለ ህሊና ሰው መሆን ብቻ በቂ ነበር ግን…!????!...

ትላንት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተፈናቀሉ አማራዎችን ወገኖችን አይተን ከሀዘናችን ሳናገግም ዛሬ ደግሞ 406 አባውራዎች ትላንት የአማራ ርስት ከነበረው እና ወያኔ ለኦሮሞዎች ከሰጣቸው ክልል ተባረው ራያ...

INTERVIEW: High-profile political prisoner freed in Ethiopia amid reconciliation drive – Africa Live

CGTN Africa British citizen Andargachew "Andy" Tsige who was being held on death row has been freed. He's been greeted by jubilant relatives and supporters...

Ethiopia: Police unit unlawfully killing people must be stopped (Amnesty International)

The Ethiopian government must immediately withdraw and disband the Liyu police unit of the Somali regional state, whose members are unlawfully killing people in...

“ጠላት” እንዳይሰማ? አድዋ ተደብቃ እያለቀሰች ነው!! (ደረጄ ደስታ)

ትንናት በትግራይ አድዋ ከተማ ወጣቶችን “ለመቀስቀስ” አንድ ህዝባዊ ስብሰባ በከተማዪቱ ከንቲባ ሰብሳቢነት ሲካሄድ ነበር አሉ፡፡ በሰብሳቢው እና ህዝቡ በጥያቄና መልሱ ውይይት አልተግባቡም፡፡ አስተዳዳሪው ወቅታዊ...

EDITOR PICKS