admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

ግንቦት 20 ለጋሞ ጎፋ ሰው ምኑ ነው?(ጋሞ ጎፋ ኦንላይን)

ሥርዓቱ እና የሥርዓቱ ሰዎች ወታደራዊውን የደርግ መንግስት ከሥልጣን የገረሰሱበትን 27ኛ ዓመት ልደት እያሰቡ ይገኛሉ። ምንምእንኳን ብዙሃኑን የሀገሪቱን ህዝብ ወይም አካባቢ አይወክሉ እንጂ በዚህ ቀን...

በባንዳ ሹምባሽነት አድጎ የበቀል ጅራፉን ሲጮህ ኖሮ ያለፈው መለስ እና ዞምቢዎቹ!??! (አብርሀ በላይ)

"ጠላታችንን ገድለን ቀብረነዋል፣ የህዝቡ አመለካከትም አዛብተነዋል" - መለስ ዜናዊ እንዲህ በማለት የተናገረው እ.አ.አ. በ 1994 አ.ም. አሥመራ ከተማ ነው። መለስ በስታድዮሙ ለተሰበሰበው ህዝብ በመጀመሪያ...

ግንቦትና ግንቦታውያን (ጌታቸው ሺፈራው)

ግንቦት በሞቃታማው በጋ እና በክረምቱ መካከል የሚገኝ የሙቀትና የወበቅ ወር ነው፡፡ ይህ ወር አየር ንብረቱ በቅጡ የማይታወቅ፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ የሚፈራረቅበት እንደመሆኑ ለሰዎች ጤና ተስማሚ...

ተስፋ መቁረጥ ተስፋ ያስደረገው ጠቅላይ ሚኒስትር (መሀመድ ኤ እድሪስ)

ኢትዮጵያ በኢሕአዴግ የ27 ዓመት የመንግሥትነት ቆይታ አምስተኛውን ጠቅላይ ሚኒስትር ተቀብላለች። የተከበሩ ዶክተር አብይ አሕመድ ለሰንደቁ የሚገባውን ክብር አሳይተው፣ በፖለቲካ አሰላለፍ መሰንጠቁ ሲነገርለት በሰነበተው ምክርቤት...

UNHCR suspends services, says refugees attack staff – The Star

By RAMADHAN RAJAB The UN refugee agency in Westlands has be closed, amid claims of harassment by asylum seekers. The United Nations High Commission for Refugees...

ነጻነትን የሚያውቀው ነጻ አውጭ የመፈታቱ ግምት ወደ 100 ፐርሰንት የተጠጋ ይመስላል!???! (ፋሲል የኔአለም)

2015 - “አንዳርጋቸውን በኢቲቪ ባየሁት ቁጥር የነጻነት ትግሉ እያደገ፣ ያምባገነኖች ቀን ደግሞ እያጠረ መሄዱን ያስታውሰኛል... ህወሃቶች ያልገባቸው እኮ አንዳርጋቸው በታሰረባቸው 6 ወራት ውስጥ ብዙ...

“ዲሞክራሲ በወሬ ብቻ አይመጣም – የሚሰባበረውን መሰባበር የሚነቀለውን መነቃቀል ያስፈልጋል!!!” (ኦቦ ለማ መገርሳ) 

ኦቦ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ፕሬዘዳንት የግንቦት 20 ክብረበዓልን አስመልክቶ ካደረጉት ንግግር በወፍ በረር  ተመርጦ የተተረጎመ ሀሳብ (ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ) 1/ዲሞክራሲ በወሬ ብቻ አይመጣም፡፡ የሚሰባበረውን መሰባበር...

በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ታሪክ በኢህአዴግ ዘመን የስቃይ – የሰቆቃ ጠርዝ የተፈፀመበት ታጋይ!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

   አበበ 20 ጥፍሮቹ ተነቅለዋል። ብልቱን አኮላሽተውታል። በኤሌክትሪክ ተጠብሷል።  በረዶ ቤት አስገብተው አቀዝቅዘውታል። ዕፅ እየተጠቀሙ እንዳሰቃዩት አጫውቶኛል። ቁስሉን እየነካኩ ስቃዩን አብሰውበታል! አበበ ያልሆነው የለውም።    ...

EDITOR PICKS