admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

በህክምና ቻርት ላይ ብሔር መጥቀስ አግባብ ነው ወይ ለምንስ አስፈለገ????  (ሚኪ አምሀራ)

አንድ ነገር ማወቅ አለብን ለባለፉት 40 አመታት የትግራይ ህጻናት ገና ቃላቶችን ማዉጣት ሲጀምሩ ጀምረዉ በአንድኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቻቸዉ እኩል ከሳይንስና እና ሙዚቃ ትምህርት የሚሰጣቸዉ...

የአማራ ህዝብ መድህን ዴሞክራሲ ወይስ ብሔርተኝነት? (መሀመድ እድሪስ)

                                               ...

ፌዴሬሽኑን የዶ/ር አብይን የእንግዳችሁ ልሁን ጥያቄ “ይቀበል” ወይስ “አይቀበል” 

ፌዴሬሽኑን የዶ/ር አብይን የእንግዳችሁ ልሁን ጥያቄ "ይቀበል" ወይስ "አይቀበል" የሚለው ርእሰ ጉዳይ ትልቅና ወቅታዊ አጀንዳ ሆኗል፤ የአገራችን እውቅ ፖለቲከኞች፣ጋዜጠኞች፣ አክቲቪስቶች በጉዳዩ ላይ ያላቸውን የግል...

ESFNA እና የዶ/ር አብይ ጥያቄ! (ያሬድ ሀ/ማርያም)

ESFNA ታላቅ አገራዊ ኃላፊነት እጁ ላይ ወድቋል። ይህን እድል በጥንቃቄ መጠቀም ትልቅ የአመራር ብስለት ይጠይቃል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥያቄ ተከትሎ ከተለያዩ አቅጣጫዎች በርካታ አስተያየቶች ተሰንዝረዋል።...

ሕወሀቶቹ ገመናቸውን የሚገልጡባቸውን በርካቶቹን አሁንም በማሰቃያ ቤት አጉረዋቸዋል! (ቴዲ ይፍራ ሸዋ)

መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ይባላል። የአየር ኃይል ፓይለት ነው። አየር ኃይል ውስጥ ባለው ዘረኝነት ከተገፉት የአማራ ተወላጆች መካከል አንዱ ነው። ትህነግ/ህወሓት የራሱን አቅመ ቢስ...

ኦሮሞ ነኝ!! ኢትዮጵያዊ ነኝ!! አሸባሪ ግን አይደለሁም!! (ገመቹ መራራ ፋና)

ይኼንን የምፅፈው በብዙ ነገሮች ስለተረበሽኩ ነው፤ ጎኔን ከፍራሼ በጊዜ ባዋድድም እንቅልፍ ሊወስደኝ ስላልቻለ ከተጋደምኩበት ተነስቼ ነው። በየቀኑ የምሰማው እና የማየው ነገር እነ1984ን እና Hunger...

የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ (አንዷለም ቡከቶ ገዳ)

አንዱ ብስል አንድ ጥሬ ..ግንቦት 18 …2010….ወያኔ ሸገርን ልትይዝ 2 ቀን ቀራት ፡፡(አባባሉ ርእስ ነው …ያው አብይን ለመንካት ነው…ጸሃፊው እኔው ነኝ) በሰላም ናችሁ ጋይስ!? ዌል...

ከመቀሌው ስብሰባ ያልሰማናቸው የታፈኑ መረጃዎች (ከድር እንድሪያስ)

ከመጋቢት 22-25 #መቀሌ ላይ ተካሂዶ በነበረው ህወሃት ከመላው የሀገራችን ክፍል የኢህአዴግ አባላት እና አባል ያልሆኑ የየአካባቢው ተወካዮችን ሰብስቦ ባካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ ብሎ በሰመየው ኮንፈረስ ...

EDITOR PICKS