admin
ግንቦት ”20” የፋሽስታዉያን የስኬት ቀን፦ (አዲሱ መኮንን)
ዘመነኞቹ እና ቢሊነረቹ በጭቁኑ ህዝባችን ላይ አፋና ፣ግድያ ፣ቶርቸር ፣ወፌ ይላላ ግርፋት ፣ዘርን መሠረት ያደረገ ዘር ማጥፋትና ዘር ማፅዳት /Genocide and Cleansing/ የመፈፀሚያ ቀን...
የግንቦት 20 ድሎች! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
1. በዐፄ ሠርፀ ድንግል ዘመን ቱርኮች ሀገራችንን ቅኝ ለማድረግ በማሰብ ባሕረ ነጋሽ ይስሐቅን (አሁን ላይ ጥሊያኖች ኤርትራ ያሏት የባሕረ ምድርን ገዥ) በመደለል በገዛ ሀገሩና...
በፈውስ ሥም መሸቀል… (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)
ስለዚህ ጉዳይ ምንም ሳልናገር፣ አድፍጬ ለማለፍ ሞክሬ ሞክሬ መታገስ አልቻልኩም። ሰሞኑን "መምህር" ግርማ የተባሉ "ፈዋሽ ነኝ" ባይ የአእምሮ መታወክ የገጠማትን ታላቋን አትሌት ጌጤ ዋሚን...
ስንት አከሰሩን? (ጌታቸው ሽፈራው)
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአቶ አንዳርጋቸው እስር ብቻ 11 ቢሊዮን ዶላር እንደቀረ ተናግረዋል። 11 ቢሊዮን በጊዜው ዶላር ተመን ወደ 308 ቢሊዮን ብር ይደርሳል!
አንድ ፋብሪካ...
ባተሌው ጋዜጠኛ ጥላሁን በቀለ ይግለጡ (ተፃፈ በደረጀ ፍቅሩ – አርቲስት)
አቶ ጥላሁን በቀለ ይግለጡ ከእናታቸው ከወ/ሮ አሰለፈች ከበደ እና ከአባቱ ከፌተውራሬ በቀለ ይግለጡ በ1955 ዓም በቀድሞ ሐረርጌ ክ/ሀገር ጨለንቆ በሚባለው አካባቢ ተወለደ።
~~~~~
በልጅነት ዕድሜው ወደ...
ከአንዳርጋቸው መፈታት ባሻገር ….(ዳንኤል ሺበሺ)
እኒህ የጀግና አባት በዚች ሰዓት ምን እያሰቡ ይሆን?... ልጃቸው አንዳርጋቸው ሲፈታ አቅፈው ለመሳም በደከመ ጉልበታቸው ቃሊቲ ተገኝተዋል። ያ መሆኑ ባይቀርም ባለቀ ሰዓትና በተወሰነ ጉዳይ...
ሕዝብ የት ነው? (ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም)
የሰሞኑ ወሬ የኢትዮጵያን አገዛዝ አመራር አደናጋሪ አድርጎታል፤ አንደኛ ከእስር ሊፈቱ የማይገባቸው ሰዎች ተፈቱ፤ ሁለተኛ ሹመት የማይገባቸው ሰዎች ተሸሙ፤ ሁለቱም አብዛኛውን ሰው ያበሳጫሉ፤ ከዚያም አልፎ...
ሌሎቹ አንዳርጋቸው ፅጌዎችም ይፈቱ! (ጌታቸው ሽፈራው)
አንዳርጋቸውን "እንኳን ተፈታህ" አልለውም። አንዳርጋቸውን ሳይሆን ራሳቸውን አስረው ነው የከረሙት፣ አንዳርጋቸውም የከረመው ትግል ላይ ነው። ኤርትራ በርሃ ሌጦ ላይ ሲተኛ የኖረ ሰው እስር ምኑ...




























