admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

“እርቅ… ……ቅብጥርጥስ” (ጌታቸው ሺፈራው)

 ገዥዎቹ ሲጨንቃቸው ሰሞን ከራሳቸው ሰፈር የማይርቁትን፣ ሕዝብ ሲበደል ዝም ብለው የከረሙትን "ሽማግሌ፣ የሀይማኖት አባት እያሉ ሲቀልዱ ኖረዋል! እየቀለዱ ነው! ብሔራዊ እርቅ ያስፈልጋል" የሚባለውን ሀሳብ ከሚቀበሉት...

“መይሳው ካሳ” (እሸቱ ጥሩነህ)

ምስሉን የሳሉት ዕውቁ ሰዓሊ፣እሸቱ ጥሩነህ ናቸው፡፡ እንደ ስዩም ወልደ ምስክርነት በመጀመሪያ  የተሳለውም ሞስኮ ላይ ነው፡፡ እሸቱ ጥሩነህ፣ሰባት ዓመት ገደማ በሞስኮ ለከፍተኛ ትምህርት ቆይተው ለመመረቂያ...

የትግራይ የበላይነት አለ! የለም! ለእኛ የተሰጠን አጀንዳ! – ትግራይ የግል ኢትዮጵያ የጋራ! የነሱ አጀንዳ(መንግስቱ...

ሰሞኑን በየቦታው የህወሓቷ ጠባብ ቡድን መሪወች አይን ባወጣ የኢትዮጵያዊነት ጠብታ በሌለው የእኔ የሚሉትን ሕዝብ እየሰበሰቡ የተዘጋጁ እና የእንነሳሳ ቅስቀሳ ጀምረዋል። በግልጽ ለ27 አመታት የታየው...

ሁሉም እየሆነ ያለው በአጋጣሚ አይደለም ብዙሀንን ገድሎ አንድን ዘር የማንሳት ፕሮጀክት ነው!!! (ሉሉ ከበደ)

 በጦር መሳሪያ ብቻ አይደለም ህውሀት ኢትዮጵያዊውን ትውልድ እየገደለ ያለው።ያውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ዛሬ ሳይሆን ጥንት የወረሩት ሀገር ህዝብ ጠንካራ የማንነት ኩራትና ክብር ያለው ከሆነ፤ ምንም...

አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ አያደርግም! ሕብረቱ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ አሳስቦኛል ብሏል!

ሙሉነህ ዮሃንስ አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ አያደርግም! ሕብረቱ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ አሳስቦኛል ብሏል! የአፍሪካ አንድነት የመሪዎች ጉባኤን በፀጥታ ምክንያት አዲስ አበባ ማድረግ እንደማይችሉ የአፍሪካ ሕብረት...

ሠዳም ሁሴን… !!! (አሰፋ ሃይሉ)

• ‹‹ሠዳም ሁሴን.. የሞት ፍርድን ከተቀበሉ..  12ኛ ዓመቱ!!!› – ‹‹ሠዳም ሁሴን.. ሃያ አምስት ዓመታትን ለሚጠጋ ጊዜ.. ኢራቃውያንን ሠጥ ለጥ አርገው.. በአረመኔያዊ የአምባገነንነት ክንድ ገዙ፡፡ ሁሉም...

ዝ—ም አልናቸው!!  (ዘ ማርያም መ)

 ያኔ ብሶት ወለደን አሉና  ዛሬ ብሶት ሊሆኑብን ወደ ጫካ ከሸፈቱበት በሻቢያ መሪነት በአሜሪካ ደጋፊነት ሃገራችንን ወረሩ ፣ችጋራቸውን፣ ችግራቸውን ፣ቅማላቸውን ፣ቅንቅናቸውን ሁሉ በኢትዮጲያ ምድር ላይ...

EDITOR PICKS