admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

MERCENARY MILITARY COMMAND POST REIGN OF TERROR IN ETHIOPIA [Professor Alemayehu G. Mariam]

Author’s Note: This commentary is aimed at the Diaspora Ethiopian media. It aims to accomplish two objectives. First, I aim to openly challenge the...

የወልዲያ ጉዞ አንድምታ:- እርማችንን ልናወጣ አልመጣንም! (ተመስገን ደሳለኝ እስክንደር ነጋ አንዷለም አራጌ)

ቴዎድሮስ አለማየሁ ሀዘናችሁ የብቻችሁ አይደለም፣ ህመማችሁን ብቻችሁን አትታመሙ፣ ድካማችሁንም ለብቻችሁ አትደክሙም፣ ይልቅስ የፈሰሰው እንባ እስኪደርቅ፣ ብሶታችሁ እስኪመክን፣ ተስፋችሁ እስኪያብብ፣ ሃሳባችሁ ማርፊያ እስኪያገኝ ልዝንተ - ዓለም...

ብዛት ያለው የወያኔ ሰራዊት ተደመሰሰ! (ሙሉነህ ዬሀንስ)

♦የሞተውና ቁስለኛው ከሃምሳ በላይ ነው! ♦ብዛት ያለው ከብሬን እስከ ክላሽን መሳሪያ ተማርኳል! ሰሜን ጎንደር  ማክሰኞ መጋቢት 11 2010 በትናንትናው እለት ሰሜን ጎንደር ጠገዴ ወረዳ ውስጥ በደፈጣ ውጊያ ብዛት...

ተዋዶ ተዋልዶ የሚኖረው የሀረርጌ አማራ እንዲህ ነው!! (ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

እኔ “አማራ የለም” ከሚሉት ጋር አልስማማም፡፡ “አማራ” የሚባል የራሱን ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ ያለው ትልቅ ብሄር አለ፡፡ የአኗኗር ብሂሩ እንደአካባቢው ይለያያል፡፡ ታዲያ እኔ በደንብ የማውቀው...

ወያኔ/ኢሕአዴግ የገጠመውና ሊያስታርቀውም የማይችለው የርዕዮተዓለሙ ቀውስ!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አይይይ! በጣም ያሳዝናል! አላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል አሉ! ያለ ዕውቀት ያለ የጠራ ግንዛቤ የሚሠራ ሥራ ሁሉ ስሕተት መሆኑና ለከባድ ኪሳራ መዳረጉ፣...

ይህ ትዝብት እንጂ ጥያቄ አይደለም! (በድሉ ዋቅጅራ-ፋክት መጽሄት)

ሚኒስትር ሲያረጅ አምባሳደር ይሆናል፡፡ ሀሳብ ቁፋሮ ነው፤ በ‹ለምን› ዶማ ዙሪያ ገባን በተጠየቅ መቆፈር ነው ሀሳብ! ምን፣ እንዴት፣ ለምን፣ በማን … እያልን የእራሳችንን፣ የቤተሰባችንን፣ የማህበረሰባችንን፣ የሀገራችንን...

ቀጥዩ ጠ/ሚኒስቴርና አደገኛው የጓዳ ውስጥ ድርድር!?! (ቬሮኒካ  መላኩ)

     የኦሮሞ አክቲቪስቶች አራት ኪሎ ምኒልክ ቤተመንግስት ለመግባት እጅግ በጣም ሻፍደዋል።  ስጋ  እንደተመለከተ ጩልሌ መንበሩን ነጥቆ ለመሮጥ ቸኩለዋል። ኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስትርነት አይገባውም የሚል...

የዕውቁ አዝማሪ ሐሰን አማኑ ግጥሞች ስለ ዐጼ ቴዎድሮስ፤ (ውብሸት ሙላት)

ለዛሬ ደግሞ የመይሳውን ልጅ በሐሰን አማኑ ግጥሞች እናወድሳለን!!! ስለ ሐስን አማኑ አንስተን ከዚያ ወደ ዐጼ ቴዎድሮስ! ሐሰን አማኑ ወሎዬ ናቸው፡፡ ማየት የተሳናቸውም ናቸው፡፡ ስለእሳቸው የተጻፉ...

EDITOR PICKS