admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ሀገሬ እንዲህም ያደርጋታል! በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ በተያዙ ሰዎች  መካከል የተካሔደ ጉባኤ

( በአማን ነጸረ) ቅድመ ታሪክ፡- እነሆ! በዚያ ወራት ፍቅር ጠፋ፡፡ ግምባር ለግምባር መፋጠጥ በዛ፡፡ ፓርቲ በፓርቲ ላይ ደረበ፡፡ ሰሰነ፡፡ Proxy - ይህቺውም ፖለቲካዊት ዝሙት ናት...

የህወሀት ጉጅሌዎች መፈንጫ የሆነው የብር ሸለቆ የእርሻ ልማት (ሚኪ አምሀራ)

- Economy የብር ሸለቆ እርሻ ልማት በፍኖተሰላም አካባቢ የሚገኝ ሰፊ የእርሻ ልማት ነዉ፡፡ባጋጣሚ በዚህ እርሻ ልማት ምክንያት መሬቱን ተቀምቶ ፍኖተ ሰላም ከተማ የአንድ የመንግስት ቢሮ...

“ለፍርድ መቅረብ ይገባው የነበር ስርአት ነው፣ ለፍርድ አቅራቢ ሆኖ የተገኘው!” (አበበ ቀስቶ – ከእስር...

በአለማየሁ አንበሴ “--ብሔራዊ መግባባት በህገ መንግስቱ በተለይም በአንቀፅ 39 ጉዳይ፣ በሰንደቅ አላማ፣ በሀገር ዳር ድንበር፣ በፌደራል አወቃቀር ጉዳይ ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ መንግስትና ህዝብን ያላግባባው አንዱ የሰንደቅ...

ኢትዮጵያ ማለት ትግራይ እና አዲስ አበባ ብቻ አለመሆናቸው ሊነገራቸው ይገባል (ብርሃነ መስቀል አበበ)

"የኦሮሞ ህዝብ ወደ ትግራይና አዲስ አበባ የሚወስዱ የኢንተርኔትና የመብራት መስመሮችን ወደ ማቆም ሊሸጋገር እንደሚችል ሊታወቅ ይገባል። ህወሃት በእሳት መጫወት ቢያቆም ለሱም ለአገርም ይበጃል። ትግራይና...

Ministry of foreign affairs spokesperson linked with prison torture

by Ethiopia Observer A prisoner charged with armed conspiracy with the Ginbot 7 told a court in Addis Ababa that he was subjected to cruel,...

አንድን ቋንቋ በሁለት ፊደል (በሳባ እና በላቲን) ማስተማሩ ለማግባባት ወይስ ግራ ለማጋባት!?! (በላይነው አሻግሬ)

ምሁራን ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጻፉት የተባለውን ደብዳቤ በተለያዩ ገጸ-ድሮች ተደምሮ ተቀንሶ አየነው፡፡ በዚህ ላይ ተመርኩዘው አረጋዊው የቀድሞው ርዕሰ-ብሔር የመቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የጻፉትን...

እንደ ቢዝነስ ኩባንያ ኢሕአዴግ በሚባል ቦርድ የምትተዳደር ብቸኛ «አገር» !?! (አቻምየለህ ታምሩ)

አንድ የቢዝነስ ኮርፖሬሽን የሚመራው በቦርድ ነው። ቦርድ በቀላል አገላለጽ ቡድን ማለት ነው። አገር ደግሞ የሚመራው  በንጉስ፣ በጠቅላይ ሚንስትር ወይንም በፕሬዝደንት ነው። በቤተ ወያኔ ግን ...

“ከደበደቡኝ ሰዎች መሀል የአሁኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለሰ አለም አንዱ ናቸው”...

"ጉራጌ ሌብነት እንጂ ፖለቲካን የት ያውቃል እየተባልኩ ምራቅ እየተተፋብኝ ነበር ስደበደብ ነው የከረምኩት "        "ከደበደቡኝ ሰዎች መሀል የአሁኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል...

EDITOR PICKS