admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

“..ኣንተ ብኣዴን ….! …” ኣዲሱ ስድብ (አምዶም ገ/ሥላሴ)

በመቐለ ከተማ ኣዲስ ስድብ ተፈጥራለች። እቺ ስድብ ለማንኛውም በህወሓት መሪዎች ላይ የብቃት ጥያቄ ያነሳ ሰው እየተሰጠች ያለች ቃል ናት።  በትግራይ የተለየ ሃሳብ ያንፀባረቀ፣ ከባድ የህዝብ...

የጭቆና ወጭ (ገረሱ ቱፋ)

በኢትዮጵያ  ውስጥ ያሉ ሶስት ሺህ ቦቴዎች በኮማንድ ፖስት የሚታጀቡ ከሆነ የሚያስከትለው ከፍተኛ የነዳጅ፣ የውሎ አብል እና የምግብ ውጭ ሌላ ጣጣ ሳያመጣ አይቀርም። አንድ ቦቴ በሁለት...

የኢትዮጵያ ሠራተኞች! ለፍፃሜው ትግል!! (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)

ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት የተጠናወተን የዘር ፓለቲካ የኢትዮጵያ ሕዝብን በሥራና ሙያ በኩል እንዳናገኘው እንቅፋት ፈጥሮብናል። አሁን ይህንን  እንቅፋት መወጣት ያለብን ወቅት ላይ ነን ብዬ ...

ጀግናው አርበኛ ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ (ያየህ ይራድ) 

ከአዲስ አበባ ጅማ በሚወስደው መንገድ 109 ኪ.ሜ. በምትገኘው በወሊሶ ከተማ በ1905 ዓ.ም. ከአባታቸው ከአቶ ዱኪ ጉልማና ከእናታቸው ከወ/ሮ ወርቄ ኤልሞ ተወለዱ።        ...

ግልባጭ ይድረሰዉ፣ በሰፈረዉ ቁና ሊሰፈርበት ነዉ!!! (ሃራ አብዲ)

አንተ ኦሮሞ ነህ፤ ናዝሬት ተወልደሃል፣ አንተም አማራ ነህ፤ ጎንደር ተምረሃል፣ ዘራችሁ ቢጠየቅ ፤ መልስ አዘጋጅተናል፣ የአያቶቻችሁ ስም፤ በህግ ተቀይሮአል። ቁዋንቁዋ ከቻላችሁ፤ ስም ከተለወጠ፣ ማስረጃ አትፈልጉም፤ ከዚህ የበለጠ። አናሳ ብንሆንም፤ ትግራዮች...

EDITOR PICKS