admin
ግድያ ካልቆመ ሞት አይቆምም! (ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)
በሞያሌ መሳሪያ ባልታጠቁና ምንም አይነት እንቅስቃሴ ላይ ባልነበሩ ንፁሀን ላይ የተካሄደው ግድያ በጥብቅ የሚወገዝና ምንም ማስተባበያ ሊቀርበለት የማይችል ነው፡፡ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወትን...
“ኮማንድ ፖስቱ ከታወጀ ጀምሮ 12 ሰዎች ተለይተን የግድያ ዛቻ እየተሰነዘረብን ነው!” (ጌታቸው ሽፈራው)
በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጠኝ የክስ መዝገብ የተከሰሱ ተከሳሾች
ጌታቸው ሽፈራው
~"ይህ መንግስት 9 ሰው ገድሎና ከ10 በላይ ሰዎችን አቁስሎ በስህተት ነው ብሎ ይቅርታ የሚጠይቅ መንግስት ነው።...
ለኢትዮጵያ ምን ይሻላል? እና የምሁራን ሚና ምን መሆን አለበት? (ተመስገን ደሳለኝ ክፍል 3)
ጠያቂ፡ ውይይት መፅሄት
መላሽ፡ ተመስገን ደሳለኝ፡-
.
ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት የመከራ ዘመን እንደ አንድ ነፃ ጋዜጠኛ ሁለት የመፍትሔ ሐሳቦችን አነሳለሁ፡፡ የመጀመሪያው የመፍትሔ ሀሳብ በግንባሩ አባል ድርጅቶች ትከሻ...
የነዳጅ አቅርቦት ለማስተጓጎል በቄሮ የተጠራ ዘመቻ
“የነዳጅ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች ከመጋቢት 4 እስከ 10 ይህን ጥሪ ከተላለፉ እርምጃ ይወሰዳል”
እንደሚታወቀው የወያኔው ቡድን በፓርላማውም ውድቅ የተደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካወጀ ወዲህ አጋዚ ወታደሮቹን...
የኢትዮጵያ ሕጻናት ሰቆቃ! (አቻምየለህ ታምሩ)
እነዚህ ከታች የምትመለከቷቸው ሕጻናት የትግራይ ወታደሮችን ጥይት አምልጠው በጎረቤት አገር ኬንያ ስደተኛ የሆኑ የሞያሌ እንቦቀቅላዎች ናቸው። የወያኔዋ ኢትዮጵያ እንዲህ ሕጻናት ነፍሳቸውን ለማዳን የጎረቤት አገር ...
የቴዎድሮስ አሟሟት-በአለቃ ወልደማርያም፤ (ውብሸት ሙላት)
የታጠቅ አሰያየም፤
የቡዳ ጅብ በመቅደላ፤
የማይነበብ ደብዳቤ አጻጻፍ፤
የቴዎድሮስ አሟሟት-በአለቃ ወልደማርያም፤
(ውብሸት ሙላት)
150ኛው መቅደላ የተያዘበትን ማስታወሳችንን ቀጥለናል፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዋቢ ደግሞ አለቃ ወልደማርያም (የሸዋ ምሁይ ቆላ ሰው) ዜና...
የኬንያ ባላስልጣናት ከኢትዮጵያ የሸሹትን የሞያሌ ስደተኞች ዛሬ ጎበኙ (እስራኤል ሰቦቃ)
የትግራይ ነጻ ኣዉጪ ፋሽስት ጦር ሞያሌ ዉስጥ የከፈተዉን ጭፍጨፋ በማምለጥ የኢትዮጵያን ድንበር በማቋረጥ ወደ ኬንያ ግዛት የገቡትንና ቁጥራቸዉ ወደ 10 ሺህ የሚጠጉትን የሞያሌ ስደተኞች...
የሞያሌው ግድያ አላማው ህዝብ ላይ ፍርሀት ማንገስ – ምእራባውያኑን በህዝቦች ፍልሰት እና ሽብር ስጋት...
ከመከላከያ አባላት በምስጢር የተላከልን መረጃ ነው።
"በሞያሌ የተደረገው ግድያ በከተሞች እና በገጠር ሊወሰዱ የሚገባቸው ህዝብን የማስደንገጥ እርምጃወች ተብለው በዝርዝር ከወጡት ውስጥ አንድ አካል ነው።
ይህን ግድያ...




























