>

ትግሮች ሆይ! እባካቹህ ዝም በሉ - ያልጠገገው ቁስላችንን እየጓጎጣችሁ አታድሙን!?! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ የሚኖሩ የትግሬ ተወላጆች “የትግራይ ማኅበር በአሜሪካ!” በሚል የማኅበር ስም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያወጡትን አሳፋሪ የአቋም መግለጫ አንብቤ ነበር፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ እዚህ ሀገር ውስጥም እነ አቦይ ማትያስ በያገኙት አጋጣሚ ሁሉ ስለሰላም፣ ስለፍቅር፣ ስለአንድነትና ስለይቅርባይነት በመስበክ፣ ጾም ጸሎት ምሕላ በማወጅ ተጠምደው ሕዝብን እየጨቀጨቁ ይገኛሉ፡፡
ውጭ ያሉቱ በመግለጫቸው ላይ “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስተማማኝ ሰላም እስኪመጣ ድረስ እንዲቆይ እንደባለፈው ተቸኩሎ እንዳይነሣ አጥብቀን እናሳስባለን!” በማለት በጥብቅ አሳስበዋል፡፡ በተጨማሪም በንብረትና ሕይዎት ላይ ጥፋት የሚያደርሱ ባሏቸው ዜጎች ላይም “ሊወሰድ ይገባል!’ ስላሉት እርምጃ ሲናገሩ “ዜጎች የማንም ፖለቲካና ፓርቲ ደጋፊ በመሆናቸው ይሁን በብሔር ማንነታቸው እንደጠላት የሚፈርጁ፣ አደጋ የሚያደርሱና ለማድረስ የሚሞክሩ ሰዎች የሚቀጡበት የጥላቻ ወንጀል መቅጫ ሕግ ካለ ተግባራዊ እንዲሆን ከሌለ ደግሞ እዲደነገግ አጥብቀን እናሳስባለን!” በማለት ጥብቅ እርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል፡፡ እስከአሁን ወያኔ እየወሰደው ያለው የግፍ እርምጃ ሁሉ አላረካቸውም፡፡
እጅግ የሚገርመኝ ነገር ትግሮች የትም ይሁኑ የት፣ በየትኛውም የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉም ይሁኑ አንድ ዓይነት አስተሳሰብ ማንፀባረቃቸው፣ ከመሀላቸው ፍትሐዊና አመክንዮአዊ ሆነው በተለየ መንገድ ማሰብ የሚችሉ አለመኖራቸው ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት ሰው ከትግሬ መሀል ስንፈልግ ውለን ብናድር ከአንድ ከአቶ ገብረመድኅን አርአያ በስተቀር ማንንም ማግኘት አንችልም፡፡
ደኅና እሽ እኔ የማላውቃቸው ሌላው ሰው የሚያውቋቸው ሊኖሩ እንደሚችሉ ልገምትና ሔዶ ሔዶ እነኝህ ዓይናቸውን የገለጡ፣ ልባቸው የበራላቸው ወገኖች ለቀቅ አድርገን እንገምትና ከመቶ የሚያልፉ እንዳልሆኑ የምናየውና የምንሰማው አጠቃላዩ ነበራዊ ሁኔታ የሚያሳየው ሀቅ ነው፡፡
በስድስት ሚሊዮን (አእላፋት) ከሚቆጠር ሕዝብ ውስጥ እነኝህ ከመቶ የማያልፉ ቀና ወገኖች መኖራቸው ታዲያ የትግሬን ሕዝብ ተጀምሎ ከመገለጽ ከመፈረጅ ሊያድኑት ይችላሉ ወይ? ነው ጥያቄው፡፡ የትኛው አመክንዮ ነው ይሄንን የሚለው??? በመቶኛ ብናስቀምጣቸው 99.9… በመቶው የትግሬ ሕዝብ አንድ ዓይነት አቋም አስተሳሰብ ይዞ 0.00002 በመቶ ናቸው የተለየና ቀና አስተሳሰብ ማራመድ የቻሉት፡፡
የዚህን ያህል አንድ ዓይነት ሐሳብ የሚያራምድን ሕዝብ ምናልባት “በምንም ጉዳይ ላይ አንድን ነገር መቶ በመቶ እንዲህ ነው ብሎ መግለጽ አይቻልም!” በሚለው የቆጠራ አመክንዮ ሳቢያ “መቶ በመቶ የትግሬ ሕዝብ እንዲህ ነው!” ብለን ለመግለጽ እንገደብ ይሆናል እንጅ የእነኝህ ከመቶ የማያልፉ ከትግሬ ወላዊ አስተሳሰብ የተለዩ ወገኖች ቁጥር የትግሬን ሕዝብ “በአጠቃላይ!” ብሎ ጀምሎ ከመፈረጅ የመግታት የማቀብ አቅም ያለው ቁጥር አይደለም፡፡ እንኳንና 99.9 በመቶ በላይ ሕዝቡ አንድ ዓይነት ሆኖ እያለ ስልሳና ሰባ በመቶ ብቻ እንኳ ቢሆን አጠቃላዩ አንድ ዓይነት እንደሆነ ተደርጎ የሚገለጽበት የተለመደ አሠራር አለ፡፡
ትግሬ የተባለ ሁሉ በተለያየ ምክንያት ወያኔን እንዲጠላ የሚያደርገው አጋጣሚ ቢፈጠር እንኳ በወያኔ መውደቅ ላይ ግን ፈጽሞ አይስማማም፡፡ በትግሬ ሕዝብ ውስጥ በልኂቃኑና በተራው ሕዝብ መሀከል ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድና ዝርፊያ አሁን ካለው በበለጠ ተጠቃሚ ሊሆኑ በሚችሉበት መንገድ ላይ የሐሳብ ልዩነትና ቁርቁስ ይከሰት ይሆናል እንጅ የፈለገ ተአምር ቢፈጠር ዲሞክራሲያዊ (መስፍነ ሕዝባዊ) እና ሰብአዊ መብቶች፣ የኢትዮጵያውያን እኩልና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ጉዳዮች መንስኤ ሆነው ለአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብና ለሀገሪቱ በማሰብ በመሀከላቸው የሐሳብ ልዩነትና ቁርቁስ ተፈጥሮ አያውቅም፡፡ ሲከሰትም ዓይተንም ሰምተንም አናውቅም፡፡ ወደፊትም ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም፡፡
ትሕዴንን ወይም ደምሕትንና አረና ትግራይን በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ የእነኝህ ድርጅቶች ከወያኔ ተለይቶ መውጣት ምክንያት፣ ግብና ዓላማ ሁላቹህም እንደምታውቁት ከሥያሜያቸው ሳይቀር እንደምትረዱት የትግሬ ሕዝብን የበለጠ ተጠቃሚ ለማድረግ በተፈጠረ የሐሳብ ልዩነት ነው ሊፈጠሩ የቻሉት፡፡ በመሆኑም ከገጠር እስከ ከተማ ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ የትግሬ ሕዝብ አንድ ሆኖ እየተንቀሳቀሰ ባለበት ሁኔታ እንዴት ነው ታዲያ ትግሮቹ መግለጫቸው ላይ እንዳሰፈሩት “ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለው መጠነ ሰፊና በትግራይ ሕዝብ ላይ ያነጣጠረ የስም ማጥፋትና የጥላቻ ዘመቻ መሠረተ ቢስ ከመሆኑም በላይ በሀገራችን ላይ የሚኖረው አሉታዊ ተጽዕኖ ቀላል ስለማይሆን ይህ ዘመቻ በመንግሥት፣ በሃይማኖት አባቶች፣ በታዋቂ ግለሰቦችና ተቃዋሚ ኃይሎች በጥብቅ ተወግዞ ተከታታይ ትምህርትና እርምት እንዲሰጠው አበክረን እንጠይቃለን!” ተብለን ልንወቀስ የሚገባን???
ችግሩ የራሳቸው መሆኑን እንዴት አድርገን ብንነግራቸው ነው የሚገባቸው??? ትሕነግ ወይም ሕወሓት ወይም ወያኔ ገና በረሃ እያለ የአማራን ዘር ፈጽሞ የማጥፋት አረመኔያዊና ሰይጣናዊ ዓላማና ግብ እንዳለው እየገለጸ ሲሰብካቹህ ለቁጥር የሚያታክቱ ፀረ አማራ ዘፈኖቹን ተቀብላቹህ እየዘፈናቹህ በመጨፈር፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ፀረ አማራ መጻሕፍቱን እንደጸሎት መጽሐፍ እያነበነባቹህ በማስተጋባት ልጆቻቹህን ሰጥታቹህ “እንደዚህም እንድታደርጉልን!” እያላቹህ ተጨማሪ የቤት ሥራ እየሰጣቹህ ከጎኑ ተሰለፋቹህ እንጅ “አይ ይሄማ አረመኔያዊና ሰይጣናዊ ዓለማ ነው! ለሀገርም ሆነ ለሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትም ፈጽሞ የማይጠቅም አደገኛ አስተሳሰብ ነውና ከጎናቹህ ልንሰለፍ አንችልም!” ብላቹህ ተቃወማቹህ ወይ???
ለወያኔ እዚህ መድረስ የባዕዳኑ ድጋፍ፣ እርዳታና ትብብር የአንበሳውን ድርሻ ቢይዝም የእናንተም ሙሉ ድጋፍ ባይታከልበት ወያኔ ከቶውንም እንዴት ብሎ ለዚህ ደረጃ ይበቃ ነበረ??? በፀረ አማራ ዘመቻው አማራን እየፈጀ ወልቃይትንና አካባቢውን ሲያስረክባቹህ እየተንሰፈሰፋቹህ ሰፈራቹህበት እንጅ “አይ እነኝህ ጎጆዎች የወገኖቻችን የአማሮች ጎጆዎች ናቸው፣ እነኝህ እርሻዎች የወገኖቻችን የአማሮች እርሻዎች ናቸው፣ የሰው ሀገር ነው አንፈልግም!” አላቹህ ወይ??? ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ እያራቆተ ትግራይን ሲገነባ እየተንሰፈሰፋቹህ ጨምር ጨምር እያላቹህ አተጋቹህት እንጅ “አይ ይሄማ በዝርፊያ የመጣ ስለሆነና ከተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የሚያቀያይመን የሚያቆራርጠንም ስለሆነ አንፈልግም!” ብላቹህ ታውቃላቹህ ወይ???
እነሱ ግን ይሄንን ሁሉ ጉዳቸውን የምናውቅ አልመሰላቸውም መሰለኝ በመግለጫቸው ላይ “በጎንደር የተጀመረውና እስከ ወሎ ድረስ የዘለቀው የዘር ጥላቻ በትግራይ ተወላጆች ሕይዎትና ንብረት ላይ የተፈጸመው አረመኔዊና ከወገን የማይጠበቅ አጸያፊ ኋላቀር ድርጊት አጥብቀን እናወግዛለን!” ሲሉ ጭራሽ እኛኑ ሊኮንኑ ደፈሩ፡፡ አየ እናንተ! በቅጡ እንኳ ብታላግጡብን ምናለ??? ከናንተው የወጣው ደምሕት ባወጣው መግለጫ ሳያስበው አምልጦት በመላ ሀገሪቱ ያለ ትግሬ በሙሉ የወያኔ ሰላይ መሆኑን እንዳረጋገጠ አልሰማቹህም እንዴ???
አዳሜ ከላይ እንደገለጽኩት እንዲያ ሳይዘገንንሽና ሳይሰቀጥጥሽ በሚሊዮኖች ደም በግፍ ስትጫወች ከርመሽ፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሥጋ እየቦጨቅሽ ሳይቀፍሽ አጣጥመሽ ስትበይ ከርመሽ በአረመኔያዊ ግፍ ለተጫወትሽበት ደምና ለበላሽው ሁሉ ዕዳ ዋጋ የምትከፍይበት ቀን ሲመጣ “እኛና ወያኔ አንድ አይደለንም የተለያየን ነን!” ምንትስ ቅብርጥስ ብትይ ማን የሚሰማሽ ይመስልሻል??? ቂሎች ናቹህ ልበል??? ሌባም የሌባ ተቀባይም፣ አባሪ ተባባሪም በሕግ ፊት እኩል ተጠያቂ መሆኑን አታውቁም እንዴ??? ስለዚህ በከንቱ አታላዝኑብን! እያንዳንድሽ ሒሳብሽን የምትቀበይባትን ቀን ብቻ ጠብቂ!!!
ደግሞ በጣም የሚገርመኝና የሚያቃጥለኝ ነገር ምን እንደሆነ ታውቃላቹህ? ስንት ወገን ምንም ዓይነት በደል ሳይኖርበት አማራ በመሆኑ ብቻ በየአቅጣጫው ሕፃን ሽማግሌ፣ ሴት ወንድ ሳይባል አረመኔያዊ በሆነ መንገድ ሲጨፈጨፍ፣ ጎጆ እየተዘጋበት ከነ ጎጆው እንዲቃጠል ሲደረግ፣ ስንት ነገር እየተፈጸመበት በመከራ ያፈራውን ንብረቱን ተዘርፎ ባዶ እጁን እንዲፈናቀል ሲደረግ ትንፍሽ ብለው የማያውቁት፣ አገዛዙ እንዲህ ዓይነት አረመኔና ግፈኛ መሆኑን እያወቁ ሲደግፉት ሲያበረታቱት ኖረው ዛሬ ሕዝቡ የግፍ አገዛዝ “በቃኝ!” ብሎ በተነሣባቸው አጋጣሚዎች በጥቂት ትግሮች ላይ ራስን የመከላከል ሕጋዊ የአጸፋ እርምጃ መውሰድ ሲጀምር ምድረ ትግሬ በያለበት ከሃይማኖት መሪ ተብየዎቹ እስከ ተራው ትግሬ ስለሰላም፣ ስለፍቅር፣ ስለአንድነትና ስለይቅርባይነት በመስበክ ተጠምደው መንጫጫታቸው ነው፡፡
ለመሆኑ የት በምታውቁት አባትነት የት የምታውቁትን ሰላም፣ የት የምታውቁትን ፍቅር፣ የት የምታውቁትን አንድነት፣ የት የምታውቁትንስ ይቅርባይነት ነው ልትሰብኩን የምትደፍሩት??? ዛሬ ነው እንዴ አባትነት፣ ሰላም፣ ፍቅር፣ ይቅርባይነት፣ የሚታያቹህ??? እስከዛሬ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈጸምብን የት ነበራቹህ??? እናንተ እኮ በተባባሪነታቹህ እጃቹህ በንጹሐን ደም የተጨማለቀ ነፍሰ በላዎች እኮናቹህ! በምን ሞራላቹህ (ቅስማቹህ) በየትኛው ንጽሕናቹህ ነው ስለ ሰላም፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ አንድነት፣ ስለ ይቅር ባይነት የኢትዮጵያን ሕዝብ ልትሰብኩ የምትችሉት???
ወያኔ “የአማራንና የኦርቶዶክስን አከርካሪ እንዳያንሠራራ አድርገን ሠብረናል!” ብሎ ሲያውጅ እኮ የእናንተ የአገልጋዮቹ አገልግሎት ቤተክርስቲያን ውስጥ ምን ምን እንደሆነና ለማን እንደሆነ ግልጽ ሆኗል እኮ! ትንሽም እፈሩ እንጅ ጃል??? የዚያ ሁሉ ንጹሐን ወገኖቻችን ደም በእግዚአብሔር ፊት ጮኾ ሳያስፈርድባቹህ በከንቱ ፈሶ የሚቀር ይመስላቹሀል እንዴ??? ምነው “ደም ኢይነጽሕ እንበለ ደም!” (ደም ያለደም አይነጻም!) የሚለው ቃል እንዴት ተዘነጋቹህ??? “ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳል!” ገላ. 6፤7 ይልባቹሀል እኮ ቅዱስ ቃሉ፡፡ አየ እናንተ! አሁንማ ያላቹህ ዕድል የዘራቹህትን ማጨድ ብቻ እንጅ ያለ ንስሐ ከበደል የምትጸዱበት ጊዜ አይደለም፡፡ እንኳን ያለ ንስሐ በንስሐ እንኳ እንጽዳ ብትሉ አትችሉም፡፡ እንደ ይሁዳ በንስሐ  የመዳኛ ጊዜያቹህ አልፎባቹሀልና፡፡ “ቀድሞ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ!” አለ ሰውየው፡፡
እናም እውነቱ ይሄው ነው፡፡ ይሄ ሁሉ እውነት እያለ በሌላቹህ አባትነት ጨርሶ ስለማታውቁት ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት፣ ይቅርባይነት ከልክ በላይ ግፍ የጋታቹህትን ሕዝብ እንስበክ ማለታቹህ እፍረተቢሶች መሆናቹህን ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምንም የሚያሳየው ነገር የለምና፣ የምትናገሩትንም ነገር ከቁምነገር የሚቆጥር አንድ ሰው እንኳ የለምና እባካቹህ ዝም በሉ??? እኔ መቸም ቂሎች ካልሆናቹህ በስተቀር ሰሚ እናገኛለን ብላቹህ የምታስቡ አይመስለኝም!
ሌሎች አሉ ደግሞ በጣም የሚገርሙኝ፡፡ በዘሩ ምክንያት እየተመነጠረ ካለው ሕዝብ ወገን ወይም ተወላጅ ሆነው የእነኝህን ግፈኞች ግፈኛ ጩኸት መልሰው ለሕዝብ የሚያስተጋቡ፣ ሕሊና የሚባል ነገር የሌላቸው፣ የነቢዩ ኢያይያስን ከንፈር በለምጽ ያቃጠለች በደል አገዛዙ በሕዝብና በቤተክርስቲያን ላይ የሚፈጽመውን ግፍ እያዩና እየሰሙ በተሰጣቸው ሥልጣነ ክህነት መገሰጽ ማውገዝ ሲኖርባቸው ለሆዳቸው አድረው ዓይተው እንዳላዩ ሰምተው እንዳልሰሙ ሆነው በማሳለፋቸው ነፍስና ሥጋቸውን እንዳለ በበደል ለምጽ ያነደዱ፣ እግዚአብሔርንም እንደሰው ማታለል መሸንገል መሸወድ የሚችሉ የሚመስላቸው፣ ከሆዳቸው በስተቀር ሌላ ምንም ዘመድ አለቃና ሃይማኖት የሌላቸው፣ እውነትን ፍትሕን እግዚአብሔርን ጨርሶ የማያውቁ የግሪሳ መንጋ አሉላቹህ፡፡ እናንተየ ለሁሉም እንደየሥራው የሚከፍል አምላክ ባይኖር ግን ምን ይውጠን ነበር ወገኖቸ???
ስናጠቃልለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! በእርግጠኝነት ልነግርህ የምችለው ነገር ቢኖር የትግሬ ሕዝብ ወያኔ በሕይዎት እያለ ፍትሐዊ፣ ቀና፣ አመክንዮአዊ፣ ዲሞክራሲያዊ፣ ሰብአዊ አስተሳሰብን ለመቀበል ለማራመድ ፈጽሞ የማይፈቅድና የማይፈልግም መሆኑን ዕወቅ፡፡ ወያኔ ሲወድቅ፣ ሲሞት፣ ሲገረሰስ ግን ለማየት ያብቃቹህ ከማንም ቀድመው እየተንጫጩ ወያኔን የሚያወግዙት፣ የሚቃወሙት፣ የሚኮንኑት እነሱው ናቸው የሚሆኑት፡፡ ያኔ የሚሰማቸው አይኖርም እንጅ!!!
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
Filed in: Amharic