admin
እንደ አባዱላ ሂሳብ፣ ሽጉጤም አማርኛ ተሳስተዋል?! (ደረጀ ደስታ)
የመንግሥት ሚዲያዎች የኢህአዴግ ምክር ቤት "የኢሕአዴግ ሊቀመንበር እንደሚመርጥና በኢሕአዴግ አሠራር መሠረት ሊቀመንበሩ ጠ/ሚኒስትር እንደሚሆን አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ገልጸዋል፡፡" ብለው ነበር። አሁን ደግሞ ዛሚ ሬዲዮ...
ሆን ብለው በጥይት ከፈጇቸው በላይ በ’ስህተት’ ገደልናቸው ብለው በአደባባይ ማቀርሸታቸው በህይወት ለቆየን ከስድብም በላይ...
የትግራዩ ገዢ ቡድን የሚዘውረውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን እየተመለከትኩ ነበር። ተከታታይ ዜናዎቹ በ'ስህተት' ገደልናቸው ስላሏቸው የሞያሌ ሰማዕታትና የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የሚያትቱ ናቸው። መቼም ወታደራዊ...
ለአቶ ገዱ የቀረበው ጥያቄ የምሁራንና የአክቲቪስቶች (የስሉጣን) ወይስ የኦነግና ኦነጋውያን? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው )
ጥቂት ምሁራንና አክታቪስቶች (ሥሉጣን) የተባሉ የሚበዙት የኦሮሞ ተወላጆች የሆኑ ግለሰቦች የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ወያኔ የአማራ ክልል በሚለው የሀገራችን ክፍል እንዲሰጥ እንዲደረግ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው...
ግልጽ ደብዳቤ በአገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን (ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ)
የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ!
“እንደ ወንድሞችና እህቶች ሆነን በጋራ ለመኖር መማር አለብን፣ አልያም እንደ ሞኞች ሆነን ሁላችንም እናልቃለን” - ማርቲን ሉተር ኪንግ
የምንወዳት ኢትዮጵያ አገራችን ከጥንት ጀምሮ...
እስክንድር ነጋ – ስለ እስር ቆይታው፣ ፕሬስና ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ
• አዲሱ ጠ/ ሚኒስትር የተረጋጋች ሀገር የመፍጠር ኃላፊነት አለበት
• ህዝቡ ከኢህአዴግም ሆነ ከፖለቲካ ድርጅቶች ቀድሞ ሄዷል
• ኢትዮጵያዊ ዴክለርክ ወይም ኢትዮጵያዊ ጎርባቾቭ ያስፈልገናል
• አርአያ ልንሆናቸው...
Rex Tillerson, Aboard the Ethiopia Freedom Train! [Professor Alemayehu G. Mariam]
“The answer to Ethiopia’s problems is greater freedom, not less…”
On March 8, 2018, U.S. Secretary of State Rex Tillerson landed his jet at Bole...
“ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ትመስለኛለች …” (ተመስገን ደሳለኝ- ክፍል 2)
ወዴት እየሄድን ነው? የሚለው ኮርኳሪ ጥያቄ ለመመለስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጎማ በህዝብ ግፊት የተነሳ ከፍጥነት በላይ መሽከርከር በመጀመሩ እና ከፖለቲካ መዘውሩ ተለዋዋጭ ባህሪይ አኳያ ጥያቄውን...
የነዳጅ አቅርቦት ለማስተጓጎል በቄሮ የተጠራ ዘመቻ (ጃዋር መሀመድ)
እንደሚታወቀው የወያኔው ቡድን በፓርላማውም ውድቅ የተደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካወጀ ወዲህ አጋዚ ወታደሮቹን በሰላማዊ ህዝብ ላይ በማሰማራት በየቀኑ ከህጻን እስከ አዛውንት ያሉ ዜጎቻችንን እየገደለ...






















![Rex Tillerson, Aboard the Ethiopia Freedom Train! [Professor Alemayehu G. Mariam]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/03/Tillerson-Pix-5-768x492.jpg)





