admin
ከለማ ምን አገኘን? [ያዬ አበበ – የግል ዕይታ]
አቶ ለማ መገርሳ በብዙዎቻችን ሰፊ ትኩረት ስበዋል። ትኩረት የሳቡባቸው ከአቶ ለማ ያየናቸው ሦስት ተመራጭ (quality) ነገሮች አስተውያለሁ፦
1. በጎነትና የዋህነት /kindness and innocence
በስጋት የዛልን ፥...
ጉርምስና ያሸነፋት ሃገር (ተሾመ ታደሰ)
የፖለቲካ ጉርመስና የዕድሜ ድንበር የለውም፡፡ ሰማኒያ ዓመት ሞልቶህም አንደ አፍላነትህ ዘመን ዘራፍ ያሰኝሀል፡፡ ለገላጋይ አስቸግረህ መደራደር ውርደት ይመስለሃል፡፡ ወዳጄ በሃይሉ ሚደቅሳ እዚህው ገፅ ላይ እንደተረከው ሰጥቶ መቀበል...
ኦህዲድ በህግ ስም የተቀባበለችውን ጥይት አከሸፈ (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
አንዳንድ ወገኖች በህግ ስም ኦህዲድን ከጨወታ ውጪ ለማድረግ በጣም ተዘጋጅተው ነበር።
ታስቦ የነበረው ኦህዲድ ለማን ቢያቀርብ የፖርላማ አባል በለመሆኑ የህግ አሰራር በመደንቀር ኦህዲድ እና ኦሮሞን...
ዶ/ር አብይ አህመድ ለህዝብ እና ለመንግስት ብቸኛው አማራጭ!! (ሄኖክ ተሾመ – ቦስተን)
"እውነት የማውቀው አብይ ጠቅላይ ሚንስትር ሊሆን ነው??" እኔ
"የምነግርህ 90% ያለቀ ጉዳይ ነው።" ወዳጄ ............
ታዲያ ለምን ብዬ ዝም ልበል???
ደስታዬንስ ለምን ልገድበው????
እድል ገጥሞኝ ያወቅሁት አብይ የላቀ...
‘Game Over,’ U.S. Congressman jabs Ethiopia’s TPLF (africanews)
A United States Congressman has insinuated that Ethiopia’s dominant party, the Tigrayan Peoples Liberation Front (TPLF) is on its way out of power.
Congressman Dana...
ህዉሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም [ከአግ7 የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ]
ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል!!
ህዝባዊ ወያኔ ሃሪነት ትግራይ የመንግሥት በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ ጠባብ አላማውን ለማሳካት ሲል በርካታ ወንጀሎችንና ክህደቶችን በአገርና በወገን ላይ...
ኢትዮጵያን አትርሱ አጥር ድንበር አታብዙ በዘረኝነት አትታለሉ! (መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ)
ኢትዮጵያን አትርሱ! በፖለቲካ በዘረኝነት አትታለሉ አትጭበርበሩ። አጥር አታብዙ። ድንበር አታብዙ። ልዩነት አታብዙ። ውደዷቸው ይውደዷችሁ። ለምሳሌ ጎንደሮዎች ስታገቡ ኦሮሞዎችን ትግሬዎችን ወሎዬዎችን አግቧቸው። ገበሬ ይመስል ዘር...
ኦህዴድ ለቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ መኪና አበረከተ
የሚኪናው ዋጋ 3 ሚሊየን ብር ወጥቶበታል።
የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ ለቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ተሽከርካሪ እንዲገዛላቸው በወሰነው መሰረት በዛሬው እለት ተሽከርካሪን ተረክበዋል። የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ...
















![ከለማ ምን አገኘን? [ያዬ አበበ – የግል ዕይታ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/02/Lemma-Megersa-22022018.jpg)




![ህዉሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም [ከአግ7 የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2015/09/G7-logo.jpg)




