admin
አደዋን የካደ የአደዋ ሰው (ሚሊዮን አየለች)
በሀገራችን አባባል ‹‹ሙት ወቃሽ አታድርገኝ›› ይባላል እግርግጥ ነው የሞተን ሰው ከሞተ በኋላ መውቀሱ ጥቅሙ የዚህን ያህል ነው እንደ መንፈሳዊ ሆነን ስናስበው ሟቹ አንደኛውን በሰራው...
የትግራይ ሕዝብ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ያለውን አጋርነት የሚያሳይበት ታሪካዊ አጋጣሚ….! (ብሌን አማረ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ለመልቀቅ ያላቸውን ውሳኔ አቅርበዋል፡፡ እርምጃውን በዜጎች ላይ የሚካሄደውን አፈናና ስቃይ ያስቀራል በሚል በመልካም ጎኑ ተቀብለን ነበር፡፡ ተከትሎት ከመጣው አስቸኳይ...
እስኪ እንነጋገር አለ ብዙ ነገር (አበባየሁ ደመቀ)
በሚቀጥለው ሳምንት ኢህአዴግ ሊቀመንበሩን ይመርጣል፡፡አባል ድርጅቶቹ ወኪሎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ኦህዴድ በግልፅ እና በዴሞክራሲያዊ መንገድ ከቲም ለማ ውስጥ ሌ/ኮ ዶ/ር አብይ አህመድን መርጧል፡፡ከአብይ ምርጫም በኃላ ክቡር አቶ...
የአብይ አበይት ፈተናዎች (ኦባን ሞሀመድ)
ዶ/ር አብይ የሚጠብቋቸው ፈተናዎች በርካታ ናቸው። ቢሮውን ከሚያስረክቧቸው ከአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የተረከቧት ኢትዮጵያ እጅግ የተወሳሰበች አገርን መሆኗ የተወሳሰበች አሜሪካን ከተረከቡት አብራሃም ሊንከን ጋር ያመሳስላቸዋል። ...
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ! (ስዩም ተሾመ)
የለውጥ አይቀሬነት እና የህወሓት አይቀየሬነት
ባለፉት ሦስት አመታት በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ብዛት ያላቸው ተከታታይ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። ታዲያ በዚህ ወቅት በተደጋጋሚ የማነሳቸውና ሁሌም በተግባር...
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እና ክርስትያኖች ትልቅነት እና ኅብራዊ አኗኗር (ፐሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በችሎታችውና በምግባራቸው ልዩ ሰዎች ናቸው። ከነሱ ውስጥ የወጡት ሼኮችና የእስልምና አስተምህሮ ሊቃውንት በቁራን እውቀታችውና በአረብኛ ችሎታቸው የጠለቁና የተራቀቁ ናቸው። በቁራን እውቀታቸውና በአረብኛ...
ከስኳር ሌባ ጋር መተባበር ወይስ መተናነቅ…??? (ስዩም ተሾመ)
"ኢትዮጵያ ዉስጥ ከእንግዲህ የኣንድ ብሄር የበላይነት ኣክትሞለታል። #የኣማራ ትምክህት በሃይል እገዛለሁ ቢል፣ #የኦሮሞ ጠባብ በሃይል እገዛለሁ ቢል፣ የትግራይም እንዲሁ ቢል በፍጹም ተፈጻሚነት የለውም፡፡ …...
”አንዳርጋቸውን አግኝተኸው ታውቃለህ ወይ?” ለእስክንድር የቀረበ ጥያቄ (ሰርካለም ፋሲል)
እስክንድርም፦" እኛ የታሰርንበት ስፍራ ዋይታ ይባላል። ዋይታ በ 3 ይከፈላል። ማለትም፣ ግቢው አንድ ሆኖ ሶስት ቦታ ከልለውታል። በዚህ ግቢ ውስጥ ፣ አንደኛው፦ አንዳርጋቸውና 2...




























