admin
Message from EskinderNega in his own handwriting
FREE from chains! Thank you!
By Eskinder Nega, Addis Ababa, Ethiopia
Here I stand before you – my family, friends, fellow journalists and human rights activists,...
ብረትን መቀጥቀጥ እንደ ጋለ ነው (አቻምየለህ ታምሩ)
ጀግኖቻችን ከጠባቡ የፋሽስት ወያኔ የማሰቃያ ቤት ወጥታችሁ ሁላችን ወደታሰርንበት ሰፊው የኢትዮጵያ እስር ቤት በመቀላቀቃችሁ ደስ ብሎኛል። እንኳን እንደሁላችንም በእኩል አብራችሁ ለመታሰር ወደ ሰፊው እስር...
በርና መስኮትህን ዘግተህ ድመትህን አትቅጣ!! (መስፍን ጌታቸው)
ድሮ በህፃንነቴ ዘመን እናቴ ትነግረኝ ከነበሩት ጣፋጭ ወጎች መሀል አንዱ እንዲህ ይላል፡፡
በድሮ ጊዜ አንድ በትልቅ በትንሹ ዱላ መምዘዝና ያገኘውን ሁሉ መቀጥቀጥ የሚቀናው ሞገደኛ ሰው...
ለዓላማችን ፣ ለባንዲራችን አብረን መስዋዕትነት ከፍለናል ስለዚህ ይቅርታ ባለመጠየቃቸው ደስ ብሎኛል (የአበበ ቀስቶ እናት)
~ አንደበተ ርቱዑ ፖለቲከኛ አቶ አንዱዓለም አራጌና አንጋፋው እና አይበገሬው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ፣ የቅኔ ማኅሌቱ መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድና የጽናትና የቆራጥነት ጥግ የተባለው...
ቄሮ ያደገው በስልቱ ውጤታማነት ብቻ ሳይሆን በአመለካከት ምጥቀትም ነው (አፈንዲ ሙተቂ)
ከሁለት ቀናት በፊት የተወሰኑ ሰዎች በቄሮ የተጠራውን የስራና የገበያ ማቆም አድማ ተቃውመን ነበር። ከማስታውሳቸው ውስጥ የሚከተሉትም ጥሪው ይቅር የሚል አቋም ነበራቸው።
ደረጄ ገረፋ
ጋዲሳ ሆማ
ሚልኬሳ ሚደጋ
አዲስ...
የኦሮሞ ህዝብ ትግል ደረጃው ከፍ ብሏል!! (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
የኦሮሞ ህዝብ በደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል፣ የትግል ደረጃውን ከፍ አድርጎ ሰቅሎታል።
1. የኦሮሞ ህዝብ በደሙ በክልሉ ላይ በአሁኑ ጊዜ የሚታዘዙትን እና የሱን ፍላጎት ብቻ የሚያስፈፅሙ...


























