admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

ህዝብ ለወደደው ይገዛል፤ ያመነውን ያነግሳል!! (ኤሊያስ)

ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በአንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪነት የዘለቁት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ከእስር መፈታታቸውን ምክንያት በማድረግ፣ የአምቦ ከተማ ህዝብ ሞቅ ደመቅ...

የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባርና የወያኔ ድርድር በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የተቃጣ ሴራ!

ከታማኝ ምንጮች እንደተረዳነው በወያኔና በኦብነግ መካከል ሲካሄድ የቆየው ውይይት በመጠናቀቅ ላይ ነው:: በናይሮቢ ተጀምሮ በዱበይ ከተማ ሲካሔድ ቆይቶ አሁን እንደገና ወደ ናይሮቢ ተመልሶ ፍፃሜ ላይ...

“እህቴ በቅርቡ የምትፈታ አይመስለኝም” (የመብት ተሟጋቿ ንግሥት ይርጋ ወንድም)

የእህቴ ንግሥት ይርጋን የህይወት መንገድ በአዲስ አቅጣጫ የዘወሩት ተከታታይ ክስተቶች የተፈጠሩት በወርሃ ሐምሌ 2008 ዓ.ም ነው። ከዚያ በፊት ምንም ዓይነት የፖለቲካ ዝንባሌ ኖሯት የማታውቀው እህቴ...

የእስክንድር፤አንዷለምና አበበ ጉዳይ (ወንድወሰን ተክሉ)

**የህወሃት በማሰቃየት ተደሳችነቱ  እስክንድርን ጨምሮ 746የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ብሎ መግለጫ ሲሰጥ ማንቁርቱን ስንቆ የያዘውን ዘርፈ ብዙ አስጨናቂ የህዝብን እጅ ከአንገቱ ላይ ለማስለቀቅ ካለው የጭንቅ ፍላጎቱ...

ይቅርታ ጠያቂው መንግሥት ነው ወይስ እስረኞች? (ውብሸት ሙላት)

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ በስብሰባው ለአገራዊ መግባባት እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ሲባል እስረኞችን በምሕረት እንደሚለቅ ገለጸ፡፡ ውሎ ሲያድር “በምሕረት ሳይሆን በይቅርታና ክስ በማቋረጥ” እንደሆነ በጠቅላይ...

Ethiopia wants political prisoners to sign “confession” forms before release

Quartz When Ethiopia announced last month that it would release political prisoners and close a controversial detention facility, many viewed it as a promising sign that the...

ሰራዊቱ  ከውስጥ የሚንጠውን ፍርሃት ለመሸሽ-የሚፈራም ካገኘ ለማስፈራራት  ታንኮቹን፡ መድፎቹን፡ አሰልፎ እየፎከረ ነው

 መሳይ መኮንን ከእንቅልፌ መንቃቴ ነው። ዛሬ አድማ እንደሚኖር ያወቀው መንፈሴ በወጉም እንቅልፍ እንዳይኖረኝ አድርጎታል። እናም የነቃሁት ሌሊት ነው። ማህበራዊ ሚዲያዎችን ጎብኘት ሳደርግ ሀገሩ በአድማ ቀጥ...

የኢትዮጵያ ህዝብ ተራበተራ መታረዱን እንደቀጠለ ነው (ሉሉ ከበደ)

...ዛሬ ደግሞ ሃረር ሃማሬሳ ላይ ወያኔ ዳግመኛ ባዲስ የጭፍጨፋ ግንባር ከፍቷል።አንድ ሚሊዮኖችን አፈናቅለው ሺዎችን ገድለው ኦሮሞ አልተቀጣም ብለው አስበዋል ይመስላል። ግድያውን ባዲስ ጀምረውታል።ሆን ብለው...

EDITOR PICKS