admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

ሁላችንም ፌሚኒስት መሆን አለብን! (ክፍል አንድ) [በፈቃዱ ዘ ሃይሉ]

(ቺማማንዳ ኒጎዚ አዲቼ እንደጻፈችው) ኦኮሎማ ከልጅነት ጓደኞቼ አንዱ ነበር። የሰፈሬ ነዋሪ የነበረ ሲሆን ለኔ የታላቅ ወንድሜ ያህል ነበር፤ አንድ ወንድ ልጅ ከወደድኩ የኦኮሎማን አስተያየት እጠይቅ...

ነጩ…ፈረስ ማነው? …(ጥላሁን ጽጌ)

ከአድዋ ጦር ማግስት በቆሰለ አርበኛ የተማረከ ሰው እልፍኝ ውስጥ ሆኖ እንደዚህ ጠየቀ… "ሲወጋ፣ሲያዋጋ፣ሲያጠቃን የነበር ነጩ ፈረስ የታል?" ይሄ …ነጭ ወራሪ ይቀልዳል ልበል? ነጩ ፈረስማ?! ጦርነት ስትለፍፍ ፣ ድንበር ስትገፋ መሬት ስትቆፍር...

ኢኤን ኤን የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ በግለሰብ ስም የተከፈተ የመከላከያ አዛዦች ንብረት መሆኑን ምንጮች ገለጹ...

(ኢሳት ዜና ጥር 25 ቀን 2010 ዓም) የህወሃት የፌስ ቡክ ሰራዊት አባላት ከመንግስት ካዝና ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚያገኙ ምንጮች አጋልጠዋል ኢን ኤን ኤን የተባለው እና በግለሰብ ስም...

U.S. gave 28 day ultimatum to Ethiopia regime to allow UN rapporteurs (ESAT)

by Engidu Woldie ESAT News (February 2, 2017) The United States on Wednesday gave a 28 day ultimatum to the Ethiopian regime to announce its consent...

ከድሉ ባሻገር! (ለሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን  ማስታወሻ ትሆን ዘንድ የተፃፈች)

ዘውድአለም ታደሰ አላጋጩ አይኔ፥ ከታሪክ ገፅ ላይ ስላቅ እያሰሰ ፌዘኛው መዳፌ፥ ከትናንት ድርሳን ላይ አሽሙር እያፈሰ ባባቱ ሲቀልድ፥ ባያቶቹ ሲያሾፍ፥ ተጉዞ .... ተጉዞ «አድዋ» ደረሰ! አድዋ! ፊደላቱ ሁሉ ስእል እየሆኑ ያሳዩኝ ጀመረ ታሪኬን አጉልተው "ሎሬቱ"...

የኢትዮጵያ አብዮት ጥንስስ ፋና ወጊዎቹ (ሃረግ ዘ-ልደታ)

ወንድማማቾቹ መንግስቱና ገርማሜ ንዋይ ታህሳስ ግርግር የታኅሣሥ ግርግር በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ዓመቱ በገባ በአራተኛው ወር ላይ የተከሰተው የታኅሣሥ ፲፱፻፶፫ቱ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ፤ የአገሪቷ መጭው ዕድሏ ፊቱን ገለጥ...

አቤቱታ… እነሆ አዲስ አበባ እንዲህ ስትል ሰማኋት (እንዳለጌታ ከበደ)

‹…አዲስነቴን፣ አበባነቴን ልጠራጠረው ምንም አልቀረኝ፡፡ ውስጤም መልኬም ተዥጎርጉሯል፡፡ አኗኗሬ ሁሉ ‹ፀጉራም በግ አለ ሲሉት ይሞታል› የተባለው አይነት የሆነብኝ መሰለኝ፡፡ ሰልፉ ረዝሟል፡፡ ታክሲ ለመሳፈርም፣ ዳቦ...

EDITOR PICKS