admin

admin
15166 POSTS 0 COMMENTS

አራቱ የኦፌኮ አመራሮች ለ2ኛ ጊዜ ተፈረደባቸው (ጌታቸው ሽፈራው)

የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት የድርጅቱ አመራሮች በድጋሜ በችሎት መድፈር ተፈረደባቸው። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጉርሜሳ...

የህዝባችን ትግል ሰራዊቱ ውስጥ ግለት ፈጥሯል (መሳይ መኮንን)

ጉዳዩ ከሚገባው በላይ መጦዙ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለውም። የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ደጋፊዎችና የፌስቡክ ሰራዊት ሰርግና ምላሽ የሆነላቸውን የሰሞኑን ፍጥጫ እናርግበውና ወደ ዋናው...

ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል! (አበበ ገላው)

ዘመኑ የሶሻል ሚድያ ዘመን ነው። ይህ ማለት ደግሞ ማንም ሰው መልካሙንም ክፉውንም ሃሳብም ይሁን መረጃ አንዲት ትንሽ ዘመናዊ ስልክ በመጠቀም ብቻ በቅጽበት በአለም ዙሪያ...

የህወሃት አፓርታይድ አገዛዝ በይፋ ይወገዝ! (ሃራ አብዲ)

የትግራይ የበላይነት አለ? የለም? የሚለው ቀልድ መቆም አለበት።  በሚለዉ ጽሁፌ ላይ በቀጣይነት ለራሴ የሰጠሁት የቤት ስራ ; -…የትግራይ የዉስጥ ቅኝ አገዛዝ (አፓርታይድ ) ለመኖሩ አስረጂ ጭብጦችን...

“ሱሪ የሰፋቸው” ብአዴኖች ! (መስከረም አበራ)

የኢህአዴግ ዕምብርት የሆነው ህወሃት መስራች አባላትን አንድ አሮጌ ሽጉጥ እና አንድ የሽንኩርት መክተፊያ ቢለዋ አስይዞ ደደቢት በረሃ ያስገባቸው ሆን ብሎ የትግራይን ህዝብ የሚበድል አማራ...

ለትግሉ ወገናዊ ለሆኑ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ፣ የአርበኞች ግንቦት ሰባትና የደሚሂት የጋራ መግለጫ በሚመልከት [ነአምን ዘለቀ]

1.1 ማናቸው ድርጅት አርበኞች ግንቦት 7 ጨምሮ ከአባላቱም ፣ከደጋፊዎቹም። ከህዝብም የሚመጣ ትችት መቀበል የግድ ነው (ግዴታው ነው)። ፍጹም ሰው እንደሌለ ሁሉ ፍጹም ድርጅት ሊኖር...

የሕዝብ ትግልን የወነጀለው የግንቦት 7 መግለጫ (ጌታቸው ሺፈራው)

  ግንቦት 7 ከትህዴን ጋር አወጣሁት ባለው መግለጫ ባለፉት 3 አመት የተደረጉትን የሕዝብ እንቅስቃሴዎች በአንድ ዐረፍተ ነገር አፈር ድሜ አብልቷል። በቀል የተፈፀመባቸው ናቸው ሲልም ወንጅሏል።...

በኢትዮጵያ ነፃ አውጭ እንጂ  መንግሥት አለ?!? (እሸቱ ቶኩማ)

እነዚህ ሰዎች እውን ኢትዮጵያዊ ናቸውን ? ከሁሉ በላይ ሁሌም የሚያስቀይ ከተቃዋሚ ሚዲያና ከታላላቅ ሰዎች ሲነገር የምሰማው አንድ ነገር አለ። " የኢትዮጵያ መንግሥት "ዕውን የኢትዮጵያ መንግሥት አላት?ሕውሓት...

EDITOR PICKS