admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

“በኢየሩሳሌም የተቀደሰዉ ተራራ” (አዜብ ታደሰ)

ኢየሩሳሌም ዉስጥ የሚገኘዉና የሰሎሞን ቤተመቅደስ ተሠርቶበት እንደነበር የሚነገርበት ስፍራ እስራኤላዉያንን ከፍልስጤማዉያን ያፋጠጠ ስፍራ ሆኗል። ቦታዉ ከሃይማኖች አኳያ ለአይሁዶችም ሆኑ ለሙስሊሞች እንዲሁም ለክርስቲያኖች የተቀደሰ ስፍራ...

የእስራኤልን ሀገርነት መጀመሪያ እውቅና የሰጠችው ሀገር የእየሩሳሌምን ግዛት ለዋና ከተማዋነቷ መጀመሪያ እውቅና ሰጠች

ቅዱስ  (እየሩሳሌም) አስመልክቶ ማወቅ ያለብን በትላንትናው እለት የነበሩት ሁኔታዎች በመጠኑ:- በMay 14 , 1948 ልክ ከቀኑ በ6:00 ሰዓት እንግሊዝ ቦታውን መልቀቊን አሳወቀች፤ ከ2 ደቂቃ ቡሃላ እስራኤል...

መቀሌ ላይ  የተጠመደ አደገኛ ወጥመድ ይሸተኛል (ቬሮኒካ መላኩ)

"የደባርቅ ከነማ የእግር ኳስ ቡድን መቀሌ ሄዶ እንድጫዋት ተወሰኖበታል " የሚል ዜና ዛሬ ተመልክቻለሁ። ይሄ በምንም ተአምር ተቀባይነት የሌለው ውሳኔ ነው። መቀሌ ላይ ለአማራ...

አወይ ህወሓት ተደናጊረ (ሀብታሙ አያሌው)

የአቶ ለማ መገርሳ ካቢኔ በኦሮሚያ የመታወቂያ ካርድ ላይ ብሔር የሚል ጥያቄ እንዳይኖር ቁርጥ ያለ ውሳኔ ማስተላለፉ ተሰምቷል። ይህ በእጅጉ የሚደገፍ ተራማጅ ውሳኔ ነው ማለት...

በኢህአዴግ ውስጥ የአርከበ እቁባይንና የለማ መገርሳን ያህል ምርጥ ፕሮፖጋንዳ የተሰራለት ባለስልጣን የለም (ዮናስ ሃጎስ)

  አርከበ እቁባይ በአዲስ አበባ ውስጥ ያደርጋቸው የነበሩ አንዳንድ እንቅስቃሴዎቹ እስካሁንም ድረስ አወዛጋቢ ናቸው። ግማሾቹ አዲስ አበባ የአርከበን ያህል የሰራላት ከንቲባ በታሪኳ አላገኘችም ሲሉ ግማሾቹ...

ንግስት ይርጋ፥ በኦነግ ስም የሽብር ወንጀል ለተመሰረተባት፣ ሰሚራ አማን ምስክር ሆና ቀረበች

ጥሩነህ ይርጋ ንግስት ነጻነትና ፍትህ ይገባናል፥ አማራ ሕዝብ አሸባሪ አይደለም፥ በማለት ድምጿን ከፍ አድርጋ በአደባባይ በማሰማቷ፥ አሸባሪ በሚል የወያኔ ሃሰተኛ ክስ በቃሊቲና በማዕከላዊ ማሰቃያ ቤቶች...

የኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይ- ባጣራሁት ልክ! (ሙሉቀን ተስፋው)

ማምሻውን በአርማጭሆና በመተማ አካባቢ ያሉ የአገር ተቆርቋሪና ድንበር ጠባቂ ሰዎችን ለማግኘት ጥረት አድርጌ ነበር፡፡ የአነጋገርኳቸውን ሰዎች አስተያየት ሳጠቃልለው የሚከተለው ነው፡፡ 1. የሱዳን ወታደሮች በምራብ አርማጭሆ...

በዶ/ር ታደሰ ክስ የቀረቡ ማሰረጃዎች ውድቅ ተደረጉ እገዳውም ተነሳላቸው (በወንድወሰን ተክሉ)

አስራ ሁለት አባላት ያለው ሸንጎየክሱን ጭብጥ ዛሬ መስማት ጀመረ ልዩ-ሪፖርታዥ ከስናርስብሩክ ክራውን ችሎት በወንድወሰን ተክሉ በከሳሹ የእንግሊዝ መንግስት አቃቤ ሕግ በሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ ጥርጣሬ በሎንደን ተከሰው ጉዳያቸውን...

EDITOR PICKS