admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

በኢትዮጵያ ስም ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር የመጨረሻውን የጠቅላይ ጨዋታ ጀመረ (ኦባንግ ሜቶ)

* አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት “የእምነት አባቶች” የክህደቱ ተዋንያን ናቸው ኦባንግ ሜቶ “… ይህ ዜና በተገለበ መልኩ መሰማት ከጀመረ ሰነባብቷል። ዜናው በደባና በተቀነባበረ ሤራ የሚካሄድ ቢሆንም ዜናውን...

የሰቆቃና ቶርቸር ዳይሬክተር ጄነራል ጌታቸው አሰፋ (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

ከአድዋ ስረወ መንግስት መሪዎች አንዱና ዋናው ነው። የደህንነት(የሰቆቃ) መስሪያ ቤት ዳይሬክተር፡ ገዳይ አስገዳይ፡ ገራፊ፡ አስገራፊ፡ የለየለት ጨካኝ። መልኩ ቀይ፡ ልቡ ጥቁር፡ ባህሪው ልስልስ፡ ተግባሩ...

 “..እየሩሳሌም የአለም ሙስሊሞች ቀይ መስመር ናት!”  ፕሬዚደንት ኤርዶጋን

በአዋዜ ትዩብ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን "እንዳይሆን!የሆነ እንደሆን "አሉ  በቴሌቭዥን በተላለፈ የፓርቲ አባላቶቻቸው ፊት ለሀገሪቱ  ፓርላማ ባሰሙት ንግግር፤ቀጥታ ለአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕና ለእስራኤል የተነጣጠረ ንግግር ነበር። "እንዳይሆን፤የሆነ...

ደብረፂዮን እንደ ሳኒ አባቻ – አብዲ ኢሌ እንደ አሊ ሶሊህ (ቬሮኒካ መላኩ)

ትናንትና ዛሬ የወጡት ዜናዎች አስገራሚና አስቂኝም ናቸው። ትናትና የወጣው አስገራሚ ዜና  ምንጩ  የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ይጠቀምበታል ተብሎ  የሚገመተውና  የአባይ ወልዱ ግሩፕን የሚደግፈው Zharina...

የፕሮ. ሕዝቅኤል ገቢሳና የስሉጥ አቻምየለህ ታምሩ ክርክር ሲዳሰስ ሲፈተሽ! (አምሳሉ ገብረኪዳን)

በኅብር ራዲዮ (ነጋሪተ ወግ) አማካኝነት ፕሮ. (ሊ.ጠ.) ሕዝቅኤል ገቢሳና አክቲቪስት (ስሉጥ) አቻምየለህ ታምሩ ያደረጉትን ክርክር አዳመጥኩት፡፡ አስቀድሜ ኅብር ራዲዮን ላመሰግን እወዳለሁ፡፡ ያወያዩን ማለቴ የጋዜጠኛ...

አለባብሰዉ ቢያርሱ ባረም ይመለሱ እንዳይሆንብን (ሃራ አብዲ)

«ሁለት መልእክቶች ለሁለት አካላት» http://ethioreference.com/archives/9050 የሚለውን ጽሁፍ መለስ መለስ ብዬ አነበብኩት።በሀገራችን ላይ እየመጣ ያለዉን አደጋ ተገንዝበዉ እንደዚህ ለትግራይና ለሌላዉም ህዝብ በጎ ሃሳባቸውን የሚለግሱ የትግራይ ተወላጆች በብዛት ለማየት...

Exposed: Ethiopia’s nefarious, comically bungled spyware campaign (Ars Technica)

Publicly traded company helps country spy on critics, no questions asked. DAN GOODIN Researchers have uncovered a nefarious but comically incompetent spyware campaign that's targeting Ethiopian...

ብሄር ለፖለቲካ ስብስብ ሲውል የቂም፣የጥላቻና የእኛ ብቻ አይነት ግትርነት ነው

  ሙክታሮቪች ዑስማኖቫ የእገሌ ብሄር ሀሳብና አስተሳሰብ የሚባል ነገር የለም። እርግጥ የአንድ ብሄር አባላት አብላጫቸው የሚደግፉት ሀሳብ ይኖራል። በአንድ ማህበርም አብላጫው የሚቀበለው ሀሳብ እንደሚኖረው። ያ ሀሳብ...

EDITOR PICKS