admin
እነሆ ኦህዴድም ከፈጣሪው ትዕዛዝ አፈነገጠ። ህወሃትም ኦህዴድን በመፍጠሩ ተፀፀተ።(በዳዊት መክብብ)
ፀጉር ቤት እያለሁ አጀንዳው ተነሳ… ስለወቅቱ የኦሮሚያ አብዮት፡፡ በቤቱ ውስጥ ያለነው ሁላችንም ወደ አጀንዳው ዘለን ገባን፡፡ ከያቅጣጫው አድናቆት ጎረፈ፣ ለክልሉ አስተዳደር አባላት፡፡ አንድ በአንድ...
ቁ.1 የወያኔ ቁልፍ ሰው ነው – ግራዝያኒ!!! (ቶሎሳ ኢብሳ)
የሊቀሰይጣኑ ወያኔ ማህበር ባለ ብዙ ስልጣን የአጋዚ ልዩ ሀይል አዛዥ - የፌ/ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መሪ - የድብቅ ፀጥታ ሃይሉ ቀንደኛ አድራጊ ፈጣሪ, ነበሰ በላው, ድምፅ የሌለው...
“እንኳን ሰው ዝንብ አልገደልኩም!” ኮ/ል መንግሥቱ የ‹‹60ዎቹ›› ባለስልጣናት ግድያ 43ኛ ዓመት መታሰቢያ
በውብሸት ሙላትና በአምደጽዮን ሚኒሊክ
ደርግ በቁጥጥር ስር አውሏቸው የነበሩት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ባለስልጣናት (‹‹60ዎቹ››) የተገደሉት ከዛሬ 43 ዓመታት በፊት (ኅዳር 14 ቀን 1967...
ፖለቲካ ልክ እንደ ቼዝ ጨዋታ ነው። ጠጠሮችህን በጥንቃቄ ካልመራሃቸው ተሸናፊ ትሆናለህ! (ዮናስ ሃጎስ)
ሮበርት ሙጋቤ ሚስቱ ግሬስ ሙጋቤን ወደ ስልጣን ለማምጣት ሙከራ ባያደርግ ኖሮ ከስልጣኑ ንቅንቅ አይልም ነበረ!
***
ፖለቲካ ልክ እንደ ቼዝ ጨዋታ ነው። ጠጠሮችህን ስታንቀሳቅስ ወደ ትክክለኛው...
‹‹የሰውነት ክብር›› (በእውቀቱ ስዩም)
የአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት ጋር አያይዞ መተንተን የተለመደ ነው፡፡ ድሉ አነሠ በዛ የሚለው ጭቅጭቅ ከዚህ መሠረት ይፈልቃል፡፡ በኔ ግምት የአድዋ ድል ትልቅ ጭብጥ ‹‹የሰውነት...
ብአዴን ማን ነው?
(ምንጭ፡የመጀመሪያው የኢህዴን ሊቀመንበር ያሬድ ጥበቡ )
ጊዜው በ1973 ዓ.ም. ነው። ኢህአፓ በከተማ የትጥቅ ትግል ተሸንፎ ከወጣ በኋላ ጫካ ገብቶ የትጥቅ ትግሉን ለመቀጠል ኢህአሰ በሚል...
‘’ብፃይ ስብሃት አሁንም ችግር መቀስቀስህን አቁም…’’ ወ/ሮ አዜብ መስፍን
‘’ሳራ ከምዘይብላ አድጊ...’’ አቶ ስብሃት ነጋ
ንስሪ ደኣማት
አፈትልከው ከወጡ መረጃዎች ጥቂቶቹ ለማስታወስ ያክል… ወ/ሮ አዜብና ከአቶ ስብሐት ነጋ በነበራቸው አለመግባባት በካቢኔው ትልቅ ውጥረት ተከሰተ፡፡ ለሁለት...
ከነስዬ ውድቀት መማር ተገቢ ነው (ያሬድ ጥበቡ)
እኔ እንደሚመስለኝ ወያኔ ስብሰባ የሚያራዝመው አዲስአበባ ለመመለስ ስለፈራ ሊሆን ይችላል ብለን መጠርጠር ተገቢ ነው ። ዘገባው እንደሚለው የወያነ መሪዎች መወያየት አቅቷቸው ተራ ዘለፋና ስድብ...


























