admin
ሕወሃት የሞተው እውነት መስማትና ማየት ያቆመ ዕለት ነው! (ስዩም ተሾመ)
ዛሬ በአዲስ ስታንዳርድ በኩል አፈትልኮ የወጣውን ሰነድ ጨምሮ ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ለመመልከት እድሉ ገጥሞኝ ነበር፡፡ በአጠቃላይ የተጠቀሰው ሰነድ የተዘጋጀው በህወሃት/ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ሃሳብና ፍላጎት እንደሆነ መረጃዎቹ...
ልዑል ዓለምአየሁ አስከፊ ስደቱና ሞቱ ና ሙሉ የህይወት ታሪኩ (ጥበቡ በለጠ)
ልዑል ዓለማየሁ የተወለደ ሰሞን አባቱ አፄ ቴዎድሮስ እጅግ የተደሰቱበት ጊዜ ነበር። ቴዎድሮስ ደስ ያላቸው ቀን ባለሟሎቻቸውን ሰብሰብ አድርገው መጫወት፣ ማውጋት፣ ጥያቄ መጠየቅ ይወዱ ነበር ይባላል።...
እውን ሙጋቤ ስልጣን ይለቃሉ? (ቅዱስ መሃሉ)
የሮበርት ሙጋቤ መጨረሻ ምን ይሆናል?
“ለሰዳቢ ሚስቱ አሳልፎ ሰጥቶናል፤ እንድንዋረድ አድርጓል” ያሉ እና ከሳምንት በፊት የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ከስልጣን በማባረራቸው የተቆጡ የዚምባቡዊ ጦር ሃይል አባላት...
እንደምን አመሻችሁ ዜና እናሰማለን! (ዮናስ ሃጎስ)
የዛሬው አበይት ዜናችን ‹ኢትዮጵያዊነት ሱሴ› ድራማ ክፍል ሁለት በነገው ዕለት በጎንደር ሲኒማ ቤት መመረቁን የተመለከተ ነው። ዘጋቢያችን እንደሚከተለው አቅርቦታል።
***
ክፍል አንድ ላመለጣችሁ ወገኖች ዩትዩብ ሄዳችሁ...
የጠ/ሚ ሃይለማሪያም ስልጣን መልቀቅ ለኢትዮጲያ ትልቅ ውለታ ነው! (ስዩም ተሾመ)
ባለፈው ባወጣነው ፅሁፍ የፖለቲካ አመራር ብቃት የሌላቸው መሪዎች ለሀገር ሰላም፥ ልማትና ዴሞክራሲ “እንቅፋት” እንደሚሆኑ በዝርዝር ተመልክተናል። በመጨረሻም፣ በሀገራችን ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ በግልፅ የሚስተዋለው ችግር...
አህመዲን ጀበል ያቺን ሰዓት! (ሃብታሙ አያሌው)
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በፅኑ መታመሙን ስሰማ ልቤ በእጅጉ አዘነ። ፎቶውን ሳየው ትላንት የማውቀው አህመዲንን በአይነ ህሊናዬ አስታውሼ ስሜቴ ምስቅልቅል አለ። ወዲያው ጣቶቼ ከህሊና ጓዳ...
”እስረኛው” ተኝቷል (ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን)
የወህኒው ጠባቂ - የወህኒው በረኛ
ይብላኝልህ ላንተ - ተኝቷል እስረኛ!!
ከታጠቅከው ክላሽ - ከጥይት ያለፈ
እውነትን አስታቅፎህ - እጅግ የገዘፈ
በፍፀም ሠላም ውስጥ - ለ….ሽሽሽ ብሎለሃል
በእርካታ ተሞልቶ -...
ለሻአቢያ ልጆች ኤርትራውያን የተሰጠው መብትስ ለኢትዮጵያውያን የሚፈቀደው መቼ ነው??? (ኤርሚያስ ቶኩማ)
ሕዝቡ በሌላ ፓርቲ መተዳደር ካልቻለ፣ ፓርቲው ሌላ ሕዝብ ያስተዳድራ
የኤርትራውያን ሰልፍ በኢትዮጵያ
ዛፍ አወጣጥ የሚያስተምረን ሰው አወራረድ ያስተምረን ዘንድ እንመኝ፡፡ የወጣ ሁሉ አይቆይም፡፡ የቆየ ሁሉ ደግሞ...


























