admin

admin
15165 POSTS 0 COMMENTS

“የዚምባበዌ ዜጋ የሆነው ኮለኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም ” (ቬሮኒካ መላኩ)

የሰሞኑ የዝምባብዌ መንግስት መፈነቅለ መንግስት አርክቴክትና መሀንድስ መንግስቱ ሀይለማሪያም እንደሆነ በተለያዩ አለምአቀፍ ፕሪንት ሚዲያ እየተገለፀ ነው። "የዚምባበዌ ዜጋ የሆነው ኮለኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም " በማለት እየፃፉ...

ኮ/ል መንግስቱ ውለታቸው ለዚምቧቡዌ ህዝብ እንጂ ለሮበርት ሙጋቤ አይደለም (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

የቢሮ ስልኬን አነሳሁ። ወደ ሀራሬ ደወልኩ። ከወዲያ ማዶ ትህትና የተሞላበት የእመቤት፡ ወይዘሮ፡ የእናትነት ግርማ ሞገስ የተላበሰ፡ ረጋ ያለ ድምጽ ተሰማኝ። ይሄን ድምጽ አውቀዋለሁ። ''ጤና ይስጥልኝ...

ኢትዮጵያ የሁላችንም ትሁን፤እኩል ይዝነብልን (እንዳለጌታ ከበደ)

ከ‹ያልተቀበልናቸው›….መጽሐፍ አንዱን ነጥብ እነሆ! ጀምቦሮ፣ በንጉሥ ምኒልክ ዘመን፣ ንጉሡ ግዛታቸውን ለማስፋፋት በመጡ ጊዜ፣ የተመሰረተች ከተማ ናት፡፡ ከተማ አይደለችም፤ ገጠር ናት፡፡ ገጠርም አይደለችም፡፡ ከተማ ለመሆን ዳዴ...

የኢትዮጵያ ሕዝብ የነጻነት ትግልና የኦህዴድ/ብአዴን ሚና (ተማም አባቡልጉ – የህግ ባለሞያ)

"ኢህአዴግ ማኪያቬላዊ ድርጅት ነው። ቃል ለኢህአዴግ የዕምነት ዕዳ አይደለምና የማያደርገውን የሚልና በተግባር ፈንታ አባባል (rhetoric)ን የተካ ነው" " በአባዱላ ገመዳ ወይም በአቶ ለማ መገርሣ፣ የዛሬ...

የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ በቤታቸው በቁም እስር ላይ መዋላቸው ተሰማ (ኢሳት)

(ኢሳት ዜና–ሕዳር 6/2010) የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ በቤታቸው በቁም እስር ላይ መዋላቸው ተሰማ። የሀገሪቱ ወታደራዊ አዛዦች የሬዲዮና ቴሌቪዥን ማሰራጫዎችን መቆጣጠራቸው ተሰምቷል። እንደ አዝጋሚ መፈንቅለ...

ፎቶና ታሪኩ (1) [መስፍን ማሞ ተሰማ]

በወያኔ ዘመን በህወሃት ቀንበር ያሳለፍነው ህይወት የጠጣነው አረር እንዴት እንደሆነ እንዴት እንደነበር ጠበቃ ከማቆም እማኝ ከመደርደር ይኸው የኛ ፎቶ ታሪኩን ይናገር። *የተከበርክ አንባቢ ሆይ! ቀጣዮቹን ፎቶዎች በፅሞና እና በማስተዋል...

ህወሓት በቤኒሻንጉል (ሃብታሙ አያሌው)

ቤኒሻንጉል የሚል ክልል ለመስራት ገሚሱን መሬት ከጎጃም መተከል ገሚሱን ደግሞ ከወለጋ ወስዶ ካርታ የሳለው ህወሓት ነው። ከዚያም አንድ ክልል ሰራሁ በማለት አፋን ኦሮሞም አማርኛም...

አፓርታይድ በቤኒሻንጉል ክልል ይህን ይመስላል! (ስዩም ተሾመ)

የቤኒሻንጉል ግሙዝ ክልል የርዕሰ መስተዳደር እና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ #ሰለሞን_ጂሬኛ አፓርታይድ በተግባር ምን እንደሚመስል እንዲህ ይነግሩሃል። “የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት #የትግራይ ክልል ተወላጆችን 600ሺህ ብር እና #የአውሮፕላን_ትኬት ሸፍኖ ልኳቸዋል”። በክልሉ...

EDITOR PICKS