admin

admin
15165 POSTS 0 COMMENTS

ከአል-አሙዲን ሀብት ጀርባ ያሉ ሃይሎችና የሀብቱ መነሻ ምንጭ ሲፈተሽ (ወንድወሰን ተክሉ)

**መንደርደሪያ-እውነታ- የሰለሞን እጽነሽ የቅዱሳን እንባ ያበቀለሽ ቅጠል ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል **ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ** ዘውድ ያልደፉት ቱጃር አል-አሙዲን አይሆንም ወይም ሊሆን አይችልም የሚባል ክስተት አጋጥማቸው ዜግነትን...

የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ? (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

መቀሌ ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት መቀሌና ሀራሬ ሁነኛ የፖለቲካ ክስተት ተፈጥሯል። የመቀሌው ይፋ የወጣ አይደለም። በህወሀት አፍቃሪያን ድረገጾች የተተነፈሰ ወሬ ነው። ወ/ሮ አዜብ መስፍን የመቀሌውን...

ሁለቱ መፈንቅለ መግስቶች (ዮናስ ሃጎስ)

በኢትዮጵያ ሕገ መንግስቱን የጠበቀ ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ በተካሄደ በሶስተኛው ቀን ዚምቧቤ ደግሞ ህገ መንግስት የማያውቀው ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ ተካሂዶባታል እየተባለ ነው። ሁለቱን መፈንቅለ መግስቶች...

የኢትዮጵያዊዉን አእምሮ ለምን ገደል አፋፍ ላይ ማስቀመጥ ተፈለገ? (ሰለሞን ያሬድ)

የአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አእምሮ በተፈጥሮ በባህልና በሃይማኖት ተሞርዶ በስልጣኔ የበለጸገ ስለሆነ ዘር ሳይቆጥር ቋንቋ ሳይመነዝርና ሃይማኖት ሳይጠነቁል ካለፖሊሲ ሰው ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ሲኖር ቆይቷል።...

በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት አንዳንድ ነጥቦች (ጌታቸው ሺፈራው)

ትዝብት፡ 1ኛ ተከሳሽ: ንግስት ይርጋ የቆሰሉትን (በጎንደሩ ሰልፍ) ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ  ከ5ሺህ ብር በላይ አሰባስባለች የኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ፎቶ ባነር አሰርታለች የኮለኔል ደመቀ ፎቶ...

‹ሕዝባዊት ዲሞክራሲያዊት ኬንያ› የምትባል ሌላ ሐገር ?!?! (ዮናስ ሃጎስ)

የሆማ ቤይ ካውንቲ የፓርላማ ተወካይ ከኬንያ 47 ካውንቲዎች 40ዎቹ ተገንጥለው ‹ሕዝባዊት ዲሞክራሲያዊት ኬንያ› የምትባል ሌላ ሐገር መመስረት እንደሚፈልጉ የሚጠይቅ ረቂቅ አዋጅ ለምርጫ ቦርዱ አቀረበ።...

መንገድ ጠራጊ ለመሲሁ – ኦህዴድ! እንደ መጥምቁ ዮሃንስ (ጉማ ሳቀታ)

(ፎቶ) ~ የኦህዴድ ታጋዮች (ኩማ ደመቅሳ፤ኢብራሂም መልካ፤ አባዱላ ገመዳ፤ ባጫ ደበሌ፤ ዲማ ጉርሜሳ፤ ዮናታን ዲቢሳ እና በቀለ በdhaadhaa) 1982 ዓ.ም OPDO አዴት ላይ ሲመሰረት እነ...

EDITOR PICKS